Fuel and Lubricants
177 tenders
-
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-1 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-18 · Ethiopian Sugar Industry Group · Addis Ababa
Metal and Metal Working — -
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · Mekedonia Charity Association · Addis Ababa
Disposal Sale — -
የወልዲያ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት የጽዳት እቃ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የመኪና እቃዎች እና ዘይትና ቅባት፣ የውሀ መለዋወጫ እቃ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ፣ የተዘጋጁ ልብሶች እና ጫማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-23 · Woldia Teachers' Education College · Amhara
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-12-04 · Ethiopian Customs Commission · Dire Dawa
Equipment and Accessories — -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · Ethiopian Customs Commission · Oromia
Other Sales — -
Ethiopian meteorology institute: Procurement of Fuel and Lubricants
Deadline 2026-11-16 · Ethiopian Meteorology Institute · Addis Ababa
Fuel and Lubricants — -
Population Services International (PSI) Ethiopia is inviting qualified local vendors to submit their interest for prequalification for the 2027-2028 period.
Deadline 2026-11-27 · Population Services International (PSI) Ethiopia · Addis Ababa
Major contract Equipment and Accessories — -
በሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የጠለምት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ/ን/ አስተዳደር ቡድን ለወረዳው ለ2019 በጀት ዓመት ሴክተር መ/ቤት መደበኛ በጀት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ (ሎት 1)፣ የመኪና ጎማ (ሎት 2)፣ የመኪና ዘይት /ቅባት/ (ሎት 3)፣ የመኪና መለዋወጫ እስፔር ፓርት (ሎት 4) እና የጭነት መጓጓዥያ እቃ (ሎት 5) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Telemt Woreda FEDB · Amhara
Stationery — -
በሰሜን ጎንደር ዞን በጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Janamora Woreda Finance and Economic Development Bureau · Amhara
Stationery — -
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስታት ግንኙነት እና ከክልሉ ውጭ ያሉ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ኮሚሽን ልዩ ልዩ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እቃዎችን፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችና የጽዳት እቃዎችን እና የተሽከርካሪ የቅባትና መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · የአብክመ የመንግስታት ግንኙነት እና ከክልሉ ውጭ ያሉ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ኮሚሽን · Amhara
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የአ/ቃ/ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል የመንግስት ግዥ ቡድን ለሴክተሮች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Akaki Kality Sub City Design Construction Works Pool Government Procurement Administration · Addis Ababa
Stationery — -
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የኤሲ ጋዝ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · Ethiopian Customs Commission · Addis Ababa
Air conditioning and Refrigeration — -
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም. ያወጣው ጨረታ ላይ የጨረታ ቁጥር ማስተካከያ አድርጎበታል
Deadline 2026-11-03 · Ethiopian Customs Commission · Oromia
Equipment and Accessories — -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ለሀብሩ ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-19 · North Wollo Zone Habru Woreda F/E/D/Bureau · Amhara
Equipment and Accessories — -
Ethiopian Customs Commission :Lot -4 ባህር ዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ቅባቶች ግዥ
Deadline 2026-11-09 · Ethiopian Customs Commission · Amhara
Fuel and Lubricants — -
በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት የመንግስት መስሪያ ቤቶችን የግዥ ፍላጎት ለማሟላት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · South Wollo Zone Kutaber Woreda F/E/D/Bureau · Amhara
Stationery — -
መከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ /መኢኢግ/ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · Defense Engineering Industry Corporation · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
Ambo University: Procurement of Spare Parts
Deadline 2026-11-09 · Ambo University · Oromia
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
Debre Tabor universsity :የሞተር ዘይት እና ቅባት ግዥ dtu
Deadline 2026-11-09 · Debre Tabor University · Amhara
Fuel and Lubricants — -
Ministry of Revenue :የመኪና ዘይትና ቅባቶች ግዥ 2019
Deadline 2026-11-06 · Ministry of Revenue · Addis Ababa
Fuel and Lubricants — -
በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክልላዊ/መንግስት በከፋ ዞን የገዋታ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-21 · Kaffa Zone Gewata Woreda F/E/D/Bureau · South West Ethiopia Region
Stationery — -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · Ethiopian Customs Commission · Oromia
Fuel and Lubricants — -
Wollo University :Procurement of Fuel and Lubricants/የተሽከርካሪ ናፍጣና ቤንዚል/TCC
Deadline 2026-11-05 · Wollo University · Amhara
Fuel and Lubricants — -
በሰሜን ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የአዴት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለአዴት ከተማ አስተዳደር ለመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-05 · Adet City Administration Finance and Economic Development Office · Amhara
Stationery — -
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት እና በእሳት ተቃጥሎ የተቆራረጠ የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጫረት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-05 · East Dembia Woreda FEDB · Amhara
Stationery — -
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Ethiopian Customs Commission · Oromia
Textile, Garments and Uniforms — -
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የጊንቢቹ ፈንታሌ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለይዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · Ginbichu Fentale Drinking Water and Sewage Service Organization · Oromia
Hand Tools and Workshop Equipment — -
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የተፈራ ኃይሉ መታሰቢያ ጠቅላላ ሆስፒታል ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Tefera Hayilu Memorial Hospital · Amhara
Stationery — -
በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎ/ዞ ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በማሕቀፍ የግዥ ስልት ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · East Gojam Zone FEDB · Amhara
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ህትመቶችን፣ የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና እጥበት እና የመኪና ዘይቶችን እና ቅባቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-05 · Debre Markos Specialized Hospital · Amhara
Cleaning and Janitorial Equipment and Service —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.