Cleaning and Janitorial Equipment and Service

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ህትመቶችን፣ የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና እጥበት እና የመኪና ዘይቶችን እና ቅባቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ህትመቶችን፣ የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳትዕቃዎችን ፣ የመኪና ጎማ ፣የመኪና እጥበት እና የመኪና ዘይቶችን እና ቅባቶችን  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት  ይፈልጋል፡፡

የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳዳር ትችላላችሁ፡፡

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የንግድ ከፋይ  መለያ ቁጥር ቲን ያላቸው፡፡  

2. የግዥ መጠኑ ብር 500,000 (አምስት መቶ ሺህ) እና ከዚያ በላይ ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ጨረታ ማስከበሪያ  ብር 3,000 በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (ሲፒኦ) ኦርጅናሉን ወይም በጥሬ ገንዘብ የተያዘ ከሆነ የደረሰኞችን ፎቶ ኮፒ ከፋይናንስ ወይም ከዋጋ ማቅረቢያ ፖስታ ውስጥ አስገብቶ ማቅረብ አለባቸው፡፡

4. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ10 ቀን በአየር ላይ ቆይቶ በ11ኛው ቀን 4 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ይከፈታል፡፡

5. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሆስፒታሉ የስብሰባ አዳራሽ  ይካሄዳል ፡፡

7. የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያግደውም፡፡

8. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል ከግ/ፋ/ን/አ/ደ/የስ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 ማግኘት ይችላሉ፡፡

9. ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

10. የጨረታ ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ጨረታዉ ከተከፈተበት ቀን አንስቶ የሚቆጠር ዝቅተኛ ቀን ከ40 ቀናት ፀንቶ ይቆያል፡፡

11. የጨረታ ሰነዱ ስርዝ ድልዝ መሆን ከጨረታ ውጭ ያስደርጋል፡፡

12. የጨረታ መዝጊያ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለዉጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታዉ ራሳቸዉን ማግለል አይችሉም፡፡

13. ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ከግ/ፋ/ ን/አ/ደ/የስ/ሂደት በአካል በመገኘት / በስልክ ቁጥር 058  771  22 46 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የደ/ማ/አጠ/ስፔ/ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-11-05
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ10 ቀን በአየር ላይ ቆይቶ በ11 ኛው ቀን 4 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-05 14:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ10 ቀን በአየር ላይ ቆይቶ በ11 ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Debre Markos Specialized Hospital
  • Bid bond: 3,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Be'kur (Oct 26, 2026)
  • Posted at: 2026-10-27T08:56:56.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders