Equipment and Accessories

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም. ያወጣው ጨረታ ላይ የጨረታ ቁጥር ማስተካከያ አድርጎበታል

Description

ማረሚያ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ባወጣው የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ገፅ 31 ላይ የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ11/2010 ዓ.ም ተብሎ የወጣው በስህተት ሲሆን ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ11/2019 ዓ.ም በሚል የታረመ መሆኑን እናስታውቃለን።

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tenders.qelal.et/tender-6ae08b740a538a5aa0000001/


Tender details

  • Deadline: 2026-11-03
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): N/A
  • Bid opening: 2026-11-03 11:00
  • Bid opening (note): N/A
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
  • Buyer's registered address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
  • Published on: Addis Zemen (Oct 30, 2026)
  • Posted at: 2026-10-30T07:49:39.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders