Stationery

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት እና በእሳት ተቃጥሎ የተቆራረጠ የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጫረት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

  • ሎት 1. የጽ/መሳሪያ፣
  •  ሎት 2. ኤሌክትሮኒክስ፣
  • ሎት 3. ህትመት፣
  • ሎት 4. የመኪና ቅባቶች እንዲገዛላቸው እና
  • ሎት 5. በእሳት ተቃጥሎ የተቆራረጠ የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጫረት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸዉና ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3.  ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-2 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸዉን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸዉ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
  4. የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታ ሰነዱን መግዛት ከጥቅምት 16/2019 ዓ/ም ጀምሮ የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
  6.  የእቃው ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሠነዱ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን አሽናፊ የሚለየዉ በሎት ይሆናል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 ከጥቅምት 16/2019 ዓ/ም እስከ ጥቅምት 25/2019 ዓ/ም ባሉት ተከታታይ ቀናት መግዛት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ደረሰኝ በፖስታዉ ታሽጎ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
  9. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ጥቅምት 26/2019 ዓ/ም በ3፡30 ታሽጎ በግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 6 በዚሁ ቀን 4፡00 ይከፈታል፡፡
  10. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባይገኙም ለጨረታዉ መሟላት የሚገባቸዉ ሁኔታዎች ከተሟሉ ተጫራቾች በሌሉበት ጽ/ቤቱ የጨረታዉን ፖስታ የመክፍት ስልጣን አለዉ፡፡
  11. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
  12. ተጫራቾች በጨረታዉ ማሸነፋቸዉ እና የዉል ስምምነት እንዲፈጽሙ በተገለጸበት ጊዜ ከአሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ የዉል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በጥሬ ገንዘብ ደረሰኝ ማስያዝ እና ንብረቱን ምስ/ደ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግና የጫኝና አዉራጅ በተጫራቹ የሚሸፈን ይሆናል፡፡
  13.  ስለጨረታዉ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 6 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 335 06 32 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  1. የመኪና ሽያጭን በተመለከተ በአካል በመቅረብ በማየት እንዲሁም የሚያቀርቡት ተጫራቾች ንግድ ፈቃድ ቢኖረውም ባይኖረውም መሳተፍ የሚችል ሲሆን ካሸነፈ እቃውን ወዲያውኑ ብሩን ከፍሎ መውሰድ የሚችል መሆኑን እያሳሰብን አሸናፊ የሚለየው በሞላው ከፍተኛ ዋጋ ነው፡፡
  2. ህትመትና የመኪና ዘይቶችን በተመለከተ መስሪያ ቤቱ ጥያቄ ባቀረበ ጊዜ ቅድሚያ ሰጥቶ መላክ ይኖርበታል፡፡
  3. ከዚህ በፊት በየትኛዉም ደረጃ በነበራቸዉ የአፈጻጸም ችግር ምክንያት የታገዱ አቅራቢዎችን አይመለከትም፡፡

የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-05
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid opening: 2026-11-05 10:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: East Dembia Woreda FEDB
  • Bid bond: 1%
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Be'kur (Oct 26, 2026)
  • Posted at: 2026-10-27T11:53:30.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders