Stationery
በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት የመንግስት መስሪያ ቤቶችን የግዥ ፍላጎት ለማሟላት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and Service
Amhara
More tags
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsSport Materials and EquipmentPlastic ProductsPlastic Raw Materials and ProductsSpare Parts and Car Decoration MaterialsFuel and LubricantsBuilding and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksWater Pipes and FittingsSanitary and CeramicsAmharic2merkatoSouth Wollo Zone Kutaber Woreda F/E/D/Bureau
Description
ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት የመንግስት መስሪያ ቤቶችን የግዥ ፍላጎት ለማሟላት የተለያዩ እቃዎችን በሎት በማደራጀት ማለትም
- የጽህፈት መሳሪያ፣
- የጽዳት እቃዎች፣
- ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
- የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣
- የስፖርት ልብስና የስፖርት እቃዎች፣
- የግንባታ እቃዎች፣
- የውሀ እቃዎች፣
- የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣
- የሞተር ዘይትና ቅባቶችና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም፡-
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
- ከገቢ ሰብሳቢ ተቋም ግብር የከፈሉበት የግብር ከሊራነስ ማቅረብ ሚችል
- የግዥ መጠኑ ብር 500.000.00 /አምስት መቶ ሺህ ብር/ እና ከዚያ በላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከታወቀ ባንክ በሚሰጥ የተረጋገጠ የክፍያማዘዣ(CPO)፣በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና(Bid Bond) ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ
- ለጽህፈት መሳሪያ ብር 30,000/ሰላሳ ሽህ ብር/፣
- ለጽዳት እቃዎች ብር 5,000/አምስት ሽህ ብር/ ፣
- ለቋሚ እቃ ብር 5,000/አምስት ሽህ ብር፣
- ለኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ብር 6,000 /ስድስት ሽህ ብር/፣
- ለሰራተኛ ደንብ ልብስ ብር 60,000/ስድሳ ሽህ ብር/፣
- ለስፖርት ልብስና የስፖርት እቃዎች ብር 10,000/አስር ሽህ በር/፣
- ለግንባታ እቃዎች ብር 40,000/ አርባ ሽህ ብር/፣
- ለውሀ እቃዎች ብር 40,000 አርባ ሽህ ብር/
- ለመኪና መለዋወጫ እቃዎቸዎች ብር 150,000 /አንድ መቶ አምሳ ሽህ ብር/፣
- ለሞተር ዘይትና ቅባቶች ብር 20,000/ሀያ ሽህ ብር/ እና
- ለመኪና ጎማ ብር 60,000 / ስድሳ ሽህ ብር/ ማስያዝ አለባቸው፡-
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ኮፒ ከመጫረቻ ሠነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፣ የእቃዎችን ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፌኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማገኘት ይችላሉ፡-
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለአንድ ሎት ብር 300 /ሶስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ ተከታታይ 10 ቀናት ኩ/ወ/ግ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 ማገኘትይችላሉ፡-
- ከተጫራቾች ሚቀርበው የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከተከፈተበት እለት ጀምሮ ለ45 ቀናት ጸንቶ የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ዋስትናው ደግሞ የጨረታ ሰነዱ ጸንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን በኋላ ለተጨማቀሪ 28 ቀናት ጸንቶ የሚቆይ ይሆናል።በመሆኑም ተጫራቾች በአጠቃላይ የ73 ቀን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማቅረብ አለባቸው።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ኃሳቡን ኦርጅናልና ኮፒ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ኩ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ከ11ኛው ቀን ከጧቱ 4፡15 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከጧቱ 4፡15 ታሽጎ በዚሁ ቀን ከጧቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡ የጨረታ መክፈቻ ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል
- የመጫረቻ ዋጋው ስርዝ ድልዝ ካለው ከውድድር ውጭ ይደረጋል
- መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡-
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ማግኘት ከፈለጉ ኩ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0334480228/0914052246 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-09
- Bid closing time: 10:15
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጧቱ 4፡15 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-09 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጧቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: South Wollo Zone Kutaber Woreda F/E/D/Bureau
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር በየሎቱ
- Published on: Addis Zemen (Oct 29, 2026)
- Posted at: 2026-10-29T10:34:19.000Z
- Source: Qelal Tenders