Food Items and Drinks

Ethiopian Customs Commission :ሎት.10 የታሸገ የመጠጥ ውሃ ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫጽ/ቤት)

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5ff1818a-0045-4b67-8ef4-8790e9976c1d/open

Reference Number: ECC-NCB-G-0253-2019-BID-Open Lot Reference: ECC-GALAFI-BRANCH-LOT10

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Ethiopian Customs Commission

Contact Information

Address: ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ

Town: አዲስ አበባ

Country: Ethiopia

P.O. Box: 2559

Post Code: 1000

Telephone: +251 335590079

Email: [email protected]

Office: ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ

Important Dates

  • Invitation Date: Oct 30, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Nov 12, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Nov 12, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Nov 06, 2026, 2:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 300

Bid Security: 50000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO

Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, CPO

Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee, CPO

Qualification Requirements

  • Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements . Reference: ITB 35.4
  • ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡valid tax clearance certificate ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii); Reference: ITB 35.2
  • የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት(Business Organization Registration Certificate) Bidder has to submit valid business license(በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ) indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i); Reference: ITB 35.2
  • ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበትVAT registration certificate የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት፡፡Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii) Reference: ITB 35.2
  • የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00(ሀምሳ ሺህ ብር)በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡(Bid Security) Reference: 123
  • የጥራት ማረጋገጫ ደብዳቤ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የታሸገ ውሃ ጥራቱን የጠበቀ መሆኑን ለማረጋገጥ ከኢትዮጵያ ተስማሚነትና ምዘና ድርጅት ወይም ከኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የተሰጠ 6 ወር ያልሞላ የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፡፡ Reference: 111

Procurement Classification

  • 50200000: መጠጦች

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር) በጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም በማሰራት በe-GP በማያያዝ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ አራተኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ በአካል መቅረብ አለበት ፡፡ ማንኛውም በጨረታው ግዥው ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የሚከተሉትን የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡- በዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት፣ የቫት ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ታክስ ክሊራንስ) ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የሚቀርበው ውሃ የትራት ደረጃውን ለማረጋገጥ የተጠየቀውን ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ወይም ከኢትዮጵያ ተስማሚነትና ምዘና ድርጅት የተሰጠ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ - እነዚህን ከላይ የተዘረዘሩትን ጉዳዮች ተጫራቾች በሚገባ ተገንዝበው እና አሟልተው በጨረታው ለመሳተፍ መቅረብ አለባቸው፡፡ አሸናፊ ተጫራች የትራንስፖት፣ የጫኝ አውራጅ እና ሌሎች ማንኛውም ወጪዎች በራሱ ሸፍኖ ግዥ ለመፈጸም የተፈለገውንየታሸገ የመጠጥ ውሃ ባለ 2 ሊትር ብዛት 4600 ደርዘን አፋር ክልል ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት እቃ ማከማቻ መጋዘን ያስረክባል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ የግልጽ ጨረታ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡


Tender details

  • Deadline: 2026-11-12
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-12 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
  • Buyer's registered address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
  • Bid bond: 50000 ETB
  • Bid document price: 300
  • Published on: Government (Nov 02, 2026)
  • Posted at: 2026-11-02T06:12:34.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders