Printed Advertising Materials
Addis Ababa Peace And Security Bureau: Procurement of Printing and Publishing Services
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/06631208-7655-453f-8525-4fe555fa42f9/open
Reference Number: AAP&SB-NCB-G-0006-2019-BID-Open Lot Reference: AA P&S AB/20/01/2019/lot 02
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: two envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Addis Ababa Peace And Security Bureau
Contact Information
Address: Ethiopia, Addis Ababa
Town: Addis Ababa
Country: Ethiopia
Post Code: 1000
Telephone: +251 911575439
Email: [email protected]
Office: mayor office 3rd floor 301
Important Dates
- Invitation Date: Nov 01, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Nov 11, 2026, 11:00 AM
- Opening Schedule: Nov 11, 2026, 12:00 PM
- Clarification Deadline: Nov 06, 2026, 5:00 PM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 300
Bid Security: 10000 ETB
Bid Security Forms (Local): Bank/Wire Transfer, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Bid Security Forms (SME): CPO, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Qualification Requirements
- በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ መመዝገብበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ ያልተመዘገበ ሲሆን፣ (የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ ይመለከታል)፣Reference: 4.7
- የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣Reference: 37.5 (መ)
- በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣Reference: 4.4
- የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ሐ)
- የታደሰ የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ለ) (i)
- ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ለ) (iii)
- የፋይናንስ ተቀባይነትተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣Reference: 13
- የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ Reference: 4.6 (ለ) (ii)
Procurement Classification
- 109000000: Printing
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
Addis Ababa City Administration
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አሸናፊዉ ድርጅት የአሸነፈዉን ዕቃ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ መ/ቤት ንብረት ክፍል የማስገባት ግዴታ አለበት፡፡ በዚህ ሎት ላይ የተጠየቁ እቃዎች ሁሉም ብዛት በአንድ ጊዜ የሚታዘዝ ሳይሆን 2019 በጀት ዓመት እስኪጠናቀቅ ድረስ በተፈለገ ጊዜ እየተቀነሰ የሚታዘዝ መሆኑን አውቃቸሁ እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡ በመስሪያ ቤቱ ናሙና መሰረት የተጠየቁ እቃዎችን ጨረታው አየር ላይ በወጣበት ቀናት ውስጥ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተወዳደሪዎች ናሙና የተጠየቀባቸውን እቃዎች ጨረታው አየር ላይ በወጣበት ቀናት ውስጥ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የርክክብ ቦታው ፒያሳ በሚገኘው ከንቲባ ፅ/ቤት ምድር ቤት አቅራቢው ድርጅት በራሱ ትራንስፖርት ያቀርባል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው አየር ላይ በወጣበት ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ ማሲያዝ ይኖርበታል፡፡
Tender details
- Deadline: 2026-11-11
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-11-11 12:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa Peace And Security Bureau
- Bid bond: 10000 ETB
- Bid document price: 300
- Published on: Government (Nov 03, 2026)
- Posted at: 2026-11-03T06:11:48.000Z
- Source: Qelal Tenders