Billboards and Digital Advertising

Addis Ababa City Administration Women, Children and Social Affairs Bureau: Procurement of Display

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9830455b-ddab-46a2-88b5-3a4df4d24796/open

Reference Number: AACBOWCSAB-NCB-G-0027-2019-BID-Open

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Addis Ababa City Administration Women, Children and Social Affairs Bureau

Contact Information

Address: dejach wube/pissa

Town: addis abeba

Country: Ethiopia

P.O. Box: 333

Post Code: 00

Telephone: +251 947951760

Email: [email protected]

Office: 2 nd floor

Important Dates

  • Invitation Date: Nov 04, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Nov 16, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Nov 16, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Nov 09, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Bid Security: 100000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): CPO

Bid Security Forms (SME): Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Bid Security Forms (Foreign): CPO

Qualification Requirements

  • በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣Reference: 4.4
  • የታደሰ የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ለ) (i)
  • በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ መመዝገብበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ ያልተመዘገበ ሲሆን፣ (የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ ይመለከታል)፣Reference: 4.7
  • ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ለ) (iii)
  • የጥቅም ግጭትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣Reference: 4.3
  • በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣Reference: 4.1
  • የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ሐ)
  • የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ Reference: 4.6 (ለ) (ii)

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

Addis Ababa City Administration

Terms and Conditions

አቅራቢዎች ከጨረታ መዝግያ ቀን በፊት በሲስተም ላይ ያያዙትን የጨረታ ማስከበርያ በአካል ለመ/ቤቱ ማቅረብ ይኖርባቸዋል :: መስሪያ ቤቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ተጫራቹ ዋጋ መስጠት ያለበት እቃዎቹን ከነመግጠሚያው የጉልበት ዋጋን ጨምሮ ነው አሸናፊ ተጫራች የሚለየው በጠቅላላ ድምር ዝቅተኛ ዋጋ ያመጣ ነው አሸናፊ ድርጅት ለሚያቀርበው /ለሚገጥመው/ ካሜራ አጠቃቀም ስልጠና የመስጠት ግዴታ አለበት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-16
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-16 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa City Administration Women, Children and Youths Affairs Bureau
  • Buyer's registered address: አዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ጀርባ ከጁቬንቱስ ክለብ ከፍ ብሎ
  • Bid bond: 100000 ETB
  • Published on: Government (Nov 06, 2026)
  • Posted at: 2026-11-06T05:47:36.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders