Billboards and Digital Advertising

Lemi kura Sub-city Administration: የኪራይ አገልግሎት ግዥ

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/18f577a7-976d-4df5-9f43-41c3940cd75d/open

Reference Number: LK-NCB-G-0086-2019-BID-Open

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Lemi kura Sub-city Administration

Contact Information

Address: ayat

Town: addis ababa

Country: Ethiopia

P.O. Box: 00

Post Code: 1234

Telephone: +251 118593906

Email: [email protected]

Office: 5th

Important Dates

  • Invitation Date: Nov 05, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Nov 16, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Nov 16, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Nov 10, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Bid Security: 30000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): CPO

Qualification Requirements

  • ዜግነት ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣ Reference: 4.2
  • ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ለ) (iii)
  • የታደሰ የንግድ ፈቃድ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ለ) (i)
  • የዕቃ ወይም የአገልግሎቱ የምርት ሃገር ተጫራቹ የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት ዕቃውን  የሚያቀርበው ወይም አገልግሎቱን የሚሰጠው ከየት እንደሆነ ሳይገልጽ ሲቀር፣Reference: 37.4 (ሀ)
  • በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty) በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)፣Reference: 37.4 (መ) (ii)
  • በውጭ ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ሀ) እና በክፍል 3 የግምገማ ዘዴዎችና መስፈርቶች በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በውጭ ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ሳያቀርብ ሲቀር፣Reference: 37.5 (ሀ)
  • ዓመታዊ አማካይ የፋይናንስ ገቢው (turnover) በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ የሚያቀርበው የፋይናንስ መወዳደሪያ ሃሳብ መጠን በክፍል 3 የግምገማ ዘዴዎችና መስፈርቶች በተገለፀው መሠረት ከዓመታዊ አማካይ የፋይናንስ ገቢው (turnover) መብለጥ የለበትም፡፡Reference: 37.5 (ሐ)
  • የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ Reference: 4.6 (ለ) (ii)
  • የአግባብነትና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹን ፕሮፌሽናል አቅም ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነትና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ በተሰጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ካልቻለ፣Reference: 14.1
  • የቴክኒክ መግለጫ በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሰረት የቴክኒክ መግለጫ ጽሑፍ፣Reference: 17
  • በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ መመዝገብ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ ያልተመዘገበ ሲሆን፣ (የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ ይመለከታል)፣Reference: 4.7
  • የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣Reference: 37.5 (መ)
  • በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 5.6 መሰረት በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣Reference: 5.6
  • በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣Reference: 4.4
  • የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣  Reference: 4.1
  • የፋይናንስ አቅም በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሳያቀርብ ሲቀር፣Reference: 37.5 (ለ)
  • በአጥጋቢ ሁኔታ የተከናወኑ ኮንትራቶችን ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት ኮንትራቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ በጊዜና በበጀት ለይቶ ሳያቀርብ ሲቀር፣Reference: 16.3
  • የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ሐ)
  • የጥቅም ግጭት በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣Reference: 4.3
  • ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናል ሥራ ማስረጃ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iv) ተጠይቆ ከሆነና ተጫራቹ ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናል ሥራ ማስረጃ ማቅረብ ካልቻለ፣Reference: 4.6 (ለ) (iv)
  • ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃ ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ሳያቀርብ ሲቀር፣Reference: 37.4 (ለ)
  • የመጫረቻ ገንዘብ ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣Reference: 13

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

Addis Ababa City Administration

Terms and Conditions

መስሪየ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው መስሪየ ቤቱ ጨረታዉን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው:: የጨረታ ማስከበርያ (cpo) በአካል ማቅረብ አለባቸዉ ተጫራቾች ጨረታዉ እንደተዘጋ በ 10 ደቂቃ ዉስጥ share key ማድረግ ግዴታ አለባቸዉ ሲፒኦ ሲያሰሩ ለ/ኩ/ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሰ/ሃ/ል/ፑል/አስ/ፋ/ጽ/ቤት P.S.H.R.D.POOL.Ad&Finance Office ቅሬታ ማቅረብ የሚቻለው በቅሬታ ጊዜ ብቻ ይሆናል እሱንም ቦ online system ብቻ ነው፡፡


Tender details

  • Deadline: 2026-11-16
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-16 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Lemi kura Sub-city Administration
  • Bid bond: 30000 ETB
  • Published on: Government (Nov 07, 2026)
  • Posted at: 2026-11-07T06:36:06.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders