Kitchen Equipment

የኢሚግሬሽን ሠራተኞች ሸማቾች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ማህበር የምግብ እንፋሎት ማውጫ (Kitchen hood/sakker) ዲዛይን ማድረግ፣ ማቅረብ እና መግጠም ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢሚግሬሽን ሠራተኞች ሸማቾች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ማህበር በጥቁር አንባሳ የሚገኘው ኢሚግሬሽን ዜግነት አገልግሎት ስልክ ቁጥር 0960904024

የሥራው ዓይነት፡ የምግብ እንፋሎት ማውጫ (Kitchen hood/sakker) ዲዛይን ማድረግ፣ ማቅረብ እና መግጠም

ለተጫራቾች የሚጠየቁ መስፈርቶች፡- የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት

የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት፡-የኢሚግሬሽን ሰራተኞች ሸማቾች ኃላ/የተ/ የኅብረት ሥራ ማኅበር በጥቁር አንባሳ የሚገኘው ኢሚግሬሽን ዜግነት አገልግሎት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 58

የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት ዋጋ ፡- 500( አምስት መቶ ብር)

 የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ፡-10%( አስር ፐርሰንት)

የጨረታ መዝጊያ ጨረታው ከመወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7ቀን ሲሆን በ7ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት መዝጊያ ሲሆን የጨረታው መክፈቻ በ8ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።

ድርጅታችን ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢሚግሬሽን ሠራተኞች ሸማቾች

ኃላ/የተ/ የኅብረት ሥራ ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-11-16
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): ጨረታው ከመወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7ቀን ሲሆን በ7ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-17 14:00
  • Bid opening (note): ጨረታው ከመወጣበት ቀን ጀምሮ በ8ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የኢሚግሬሽን ሠራተኞች ሸማቾች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ማህበር
  • Bid bond: 10%
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 10, 2026)
  • Posted at: 2026-11-10T10:30:00.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders