Road and Bridge Construction

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ዉስጥ ለዉስጥ መንገድ ለማሰራት ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ለቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በፃፈዉ ደብዳቤ መሠረት በ2019 በጀት ዓመት ዉስጥ ለውስጥ መንገድ ለመስራት

  • በሎት 01 መስቀል አደባባይ ቀጠና 4,520 ሜትር ዉስጥ ለዉስጥ መንገድ ፤
  • በሎት 02 መሀል ከተማ 2,965ሜትር ዉስጥ ለዉስጥ መንገድ ፤
  • በሎት03  ሸታ ቀጠና 5,165ሜትር ውስጥ ለዉሰጥ መንገድ
  • በሎት 04 /ፕሎት /ኮሌጅ ቀጠና 2,170ሜትር ዉስጥ ለዉስጥ መንገድ እንዲሁም
  • በሎት 05/ፕሎት 2/ ኮሌጅ ቀጠና 2,181ሜትር ዉስጥ ለዉስጥ መንገድ ለማሰራት ስለሚፈልግ በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማራችሁ ተጫራቾች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ለመሳተፍ የምትፈልጉ አመልካቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ሟሟላት አለባችሁ፡፡

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ ፣
  2. የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ፣
  4. ከገቢዎች ባለስልጣን የቲን ተመዝጋቢ የሆነ፣
  5. የተጫራቾች ደረጃ GC/RC -4 እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት
  6. ተጫራቾች የመልካም ስራ አፈጻጸም ደብዳቤ ከሰሩበት መ/ቤትና ከተቆጣጣሪ ቢሮ ማጻፍና ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፤
  7. በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ያልተገለፁ መረጃዎች በጨረታ ዶክመንት ላይ ያሉት ገዥ ይሆናሉ
  8. የጨረታው ሰነድ የማይመለስ 1000 /አንድ ሺህ ብር/በአካዉንት ቁጥር 1000705880682 በማስያዝ ከካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 መግዛት ይችላል፣
  9. የጨረታ ሰነዱ በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል ኦሪጅናል ከሁለት ኮፒ ጋር እንዲሁም ቴክኒካል ኦሪጂናል ከሁለት ኮፒ ጋር CPO ለብቻ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ሲሆን ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ22ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  10. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታ መክፈቻ ሰዓት ያለመገኘትየጨረታውን አከፋፈት አያስተጓጉለውም፣
  11. የጨረታ ማስከበሪያ በሎት 01 400,000/አራት መቶ ሺህ ብር/፤በሎት 02፣ 250,000/ሁለት መቶ ሀምሳ ሺህ ብር/ በሎት03  350,000/ሶስት መቶ ሀምሳ ሺህ ብር/ በሎት 04 /ፕሎት/ 200,000/ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እንዲሁም በሎት 05/ፕሎት2/፡200,000/ሁለት መቶ ሺህ ብር የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡
  12. የጨረታው መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፣
  13. የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በፖስታ ታሽጎ የሚገባውም ሆነ የሚከፈተው በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ይሆናል፣
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-331-0807/805 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፣

የቦንጋ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-12-01
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid closing (note): ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ22ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-12-01 10:00
  • Bid opening (note): ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ22ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Bonga City Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 1000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 10, 2026)
  • Posted at: 2026-11-10T10:50:48.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders