Building Construction

የሻሸመኔ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሻሸመኔ ከተማ ሪጅን ጽ/ቤት ስር የሚገኘውን ሞያሌ እና አርሲ ነጌሌ ደ/አ/ማዕከል ቢሮ አጥር እና የጥበቃ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EU-SHR/NCB/001/2019

የሻሸመኔ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሻሸመኔ ከተማ ሪጅን ጽ/ቤት ስር የሚገኘውን ሞያሌ እና አርሲ ነጌሌ ደ/አ/ማዕከል ቢሮ አጥር እና የጥበቃ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

ቁጥር

የሎት ቁጥር

የግንባታው ስራ የሚገኝበት ቦታ

የጨረታው ማስከበሪያ ብር

ጨረታው የሚዘጋበት ቀን እና ሰዓት

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት

1

ሎት 1

ሞያሌ ደ/አ/ማዕከል ቢሮ አጥር እና ጥበቃ ቤት

465,000.00 (አራት መቶ ስልሳ አምስት ሺህ ብር)

ህዳር 23 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት

ህዳር 23 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:30 ይከፈታል።

2

ሎት 2

አርሲ ነጌሌ ደ/አ/ማዕከል ቢሮ አጥር እና ጥበቃ ቤት

330,000.00 (ሦስት መቶ ሰላሳ ሺህ ብር)

 

ህዳር 23 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት

 

ህዳር 23 ቀን 2019 ዓ.ም 8:30 ሰዓት ይከፈታል።

 

የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።

1. በደረጃ አምስት (5) እና ከዛ በላይ የግንባታ ተቋራጭ/BC&GC/ ያለው ሆኖ በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው አንድ የመልካም ስራ አፈፃፀም የክፍያ ሰርተፍኬት እና ውል ማቅረብ የሚችል፣

2. ከዚህ በፊት ከድርጅታችን ጋር ስራ ሰርተው በወቅቱ ያላስረከቡ ኮንትራክተሮች በዚህ ጨረታ መወዳደር አይችሉም።

3. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል፣

4. የጨረታ ሠነዱን ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሻሸመኔ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ጽ/ቤት ሻሸመኔ ከተማ ሞቢል ሰፈር ሀይሌ ሆቴል ጎን በሚገኘው ህንፃ የሪጅኑ ሰፕላይ ቼይን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301 በመቅረብ የማይመለስ ብር 2000.00 /ሁለት ሺህ ብር በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን በንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000256449033 በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።

5. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ብር ለሎት 1. 465,000.00 (አራት መቶ ስልሳ አምስት ሺህ ብር) ለሎት 2 330,000.00 (ሶስት መቶ ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።

6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

7. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ኮና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

8. ጨረታው ህዳር 23 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡00 ሰአት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:30 ላይ ይከፈታል።

9. ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0913920255 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።

የሻሸመኔ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት


Tender details

  • Deadline: 2026-12-02
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-12-02 14:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 2000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 10, 2026)
  • Posted at: 2026-11-10T11:15:31.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders