Materials
በድሬዳዋ አስተዳደር ት/ቢሮ የቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና የቢዮ አዋሌ ክላስተር ት/ት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት የተለያዩ ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በድሬዳዋ አስተዳደር ት/ቢሮ የቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና የቢዮ አዋሌ ክላስተር ት/ት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት (LOT) የተዘረዘሩትን ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
1. ሎት (LOT) አንድ- የጽህፈት መሳሪያዎች እና የት/ት መርጃ እቃዎች
2. ሎት (LOT) ሁለት - አላቂ የጽዳት እቃዎች
3. ሎት ( LOT) ሶስት፡- የስፖርት እቃዎች
- ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈለ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና ለዚህም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
- የግብር መክፈያ (ቲን ነምበር) ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ማስረጃ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል።
ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/ በመከፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በድሬዳዋ አስተዳደር ቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በግዥ/ፋ/ን/አ/ደ/ስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ መግዛት የሚችል።
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት1. 30,000 ብር፣ ለሎት 2. 17,200 ብር፣ ሎት 3. 8,600 ብር በባንክ በተመሰከረበት ቼክ (CPO) ጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል።
ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ሞልተው በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ለጨረታው የተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት ለየብቻ ጨረታ ሳጥን ውስጥ መግባት አለበት፡፡ ጨረታው በ11ኛው የስራ ቀናት በ3፡30 ሰዓት ታሽጎ በዛው እለት በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።
ተጫራቾች የተጫረቱበትን ዕቃ ናሙና በተጠየቁበት ቀን ማቅረብ የሚችሉ።
ማሳሰቢያ፡- ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ
ስልክ ቁጥር:- 0915 03 83 17 / 09 49 58 02 63
በድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-20
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ11ኛው የስራ ቀናት በ3፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-20 10:00
- Bid opening (note): ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ11ኛው የስራ ቀናት በ4፡00 ሰዓት
- Region: Dire Dawa
- Publishing entity: Kalcha Elementary & Secondary School
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Nov 10, 2026)
- Posted at: 2026-11-10T12:12:53.000Z
- Source: Qelal Tenders