Road and Bridge Construction

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ጯሂት ማዘጋጃ ቤት ኮብልስቶን መንገድ ማሰራት ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ጯሂት ማዘጋጃ ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ጯሂት ማዘጋጃ

  • ሎት 1 ኮብልስቶን መንገድ

 ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ

  • በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው።
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው።
  • የታደሰ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ።
  • የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል።
  • በደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የግንባታ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል።
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ጯሂት ማዘጋጃ ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፤
  • ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ21ኛው ቀን ጨረታው ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀን እና ሰዓት ይከፈታል።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0583340010 በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ።

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ

ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ

ወረዳ ጯሂት ማዘጋጃ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-30
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20 ተከታታይ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-12-01 17:00
  • Bid opening (note): ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ21ኛው ቀን ጨረታው ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀን እና ሰዓት ይከፈታል
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Chuati City Municipality
  • Published on: Addis Zemen (Nov 11, 2026)
  • Posted at: 2026-11-11T09:28:25.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders