Water Construction

የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በቅምብቢት ወረዳ ውሃ ማዕድን እና ኢነርጂ ጽ/ቤት በተለያዩ ቀበሌዎች ለሚሰሩ የውሃ ስራ የ“ሻልዌል/Shallow Well/ ድሪሊንግ እና ሄድ ወርክ ኮንስትራክሽን ስራ እና የ“ዲፕዌል/Depp Well/ ሶላር ፓምፕ ሰፕላይ እና ኢንስታሌሽን” ስራ ለማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በቅምብቢት ወረዳ ውሃ ማዕድን እና ኢነርጂ ጽ/ቤት በተለያዩ ቀበሌዎች ለሚሰሩ የውሃ ስራ ፦

1. የ“ሻልዌል/Shallow Well/ ድሪሊንግ እና ሄድ ወርክ ኮንስትራክሽን ስራ

2. የ“ዲፕዌል/Depp Well/ ሶላር ፓምፕ ሰፕላይ እና ኢንስታሌሽን” ስራ ለማሰራት ይፈልጋል።

ስለዚህ በስራ ዘርፉ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፣ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ “VAT 15% ተመዝጋቢ የሆናችሁ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር “TIN” ያላችሁ፣ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ22ኛ ቀን ጨረታው የሚከፈትበት ይሆናል፡፡ 22ኛው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም ካላንደር የሚዘጋው ቀን ከሆነ በቀጠይ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡ የጨረታውን ሰነድ በአካል በመቅረብ ዝርዝር መጠይቆችን የያዘውን ሰነድ በማይመለስ በ2000 ብር በካሽ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

አድራሻ፡- ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ 78 ኪሎ ሜትር ሸኖ ከተማ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0910 913 798/ በመደወል ጠይቆ መረዳት ይቻላል።

በኦሮሚያ ክልል በማዕከላዊ ኦሮሚያ ዞን የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-12-04
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21 ተከታታይ የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-12-05 17:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ22ኛ ቀን
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: North Shewa Zone Kembebit Woreda Finance and Economic Development Bureau
  • Buyer's registered address: ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ 78 ኪሎ ሜትር ሸኖ ከተማ
  • Bid document price: 2,000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 11, 2026)
  • Posted at: 2026-11-11T10:18:36.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders