Telecommunication Equipment
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የ71 መኪና የጂፒኤስ እቃ ማቅረብ፣ መግጠም እና የተሟላ አገልግሎት የመስጠት ስራ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 006/2019 ዓ.ም
ድርጅታችን የ71 መኪና የጂፒኤስ እቃ ማቅረብ፣ መግጠም እና የተሟላ አገልግሎት የመስጠት ስራ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ተጫራቾች፡-
1. የታደሰ የንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላችሁ መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
2. የማይመለስ ቫትን አካቶ በብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሠነዱን መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 308 በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤
3. ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሰነድ ኦሪጅናል እና ፎቶ ኰፒ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የሚቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑ በግልጽ መቀመጥ አለበት፤
4. ለጨረታ ዋስትና የሚሆን የሚያቀርቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% በሲፒኦ ለብቻው በኢንቨሎፕ በማሸግ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፤
5. ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ሠነዶች ታህሳስ 8 ቀን 2ዐ19 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሠዓት መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግዥ ቢሮ 5ኛ ፎቅ ቁጥር 503 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡15 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤
6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ
ፖ.ሣ.ቁ. 3516
ፋክስ 011 5 513299
Addis Ababa
Ethiopia
Tender details
- Deadline: 2026-12-17
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-12-17 10:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: National Alcohol and Liquor Factory (NALF)
- Buyer's registered address: Addis Ababa, Ethiopia
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Qelal Tenders (Nov 12, 2026)
- Posted at: 2026-11-12T13:10:09.000Z
- Buyer website: https://www.nalf.com.et
- Source: Qelal Tenders