Vehicle (garage service)
በሲዳማ ብ/ክ/መ/የትምህርት ቢሮ ተሽከርካሪ ጥገና ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማስጠገን ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 01/2019
በሲዳማ ብ/ክ/መ/የትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመ/ቤቱ ተሽከርካሪ ጥገና ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡ ከዚህ በላይ ለተዘረዘሩት በውድድር ለመሣተፍ የሚፈልጉ፡
- በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው እንዲሁም 3ኛ ደረጃ ፍቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾችዋጋቸውን የሚገልፀውን ሰነድ በታሸገ ፖስታይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ድረስ ከግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መግዛት አለባቸው፤
- የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00–6፡00 ድረስ ብቻ ለዚህ አላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ከክልሉ የትራንስፖርት ደረጃ አራት የሚገልጽ ብቃት ማርጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው፤
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ90 ቀን ጸንቶ የሚቆይ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ብቻ በሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ / ማቅረብ አለባቸው፤
- ጨረታው ለ3 ወራት /90 ቀናት/ ብቻ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡
- አሸናፊው ተጫራች በቴክኒካል ሰነድ ተጫራቾች መመሪያና ጠቅላላ የውል ሁኔታዎች መሠረት ተፈፃሚ ይሆናል፤
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ግዥ ክፍል ቁጥር 14 ማግኘት ይቻላል፡፡
- በጨረታ ግምገማ ወቅት በሀዋሳ ከተማ ላይ ባሉት ጋርዥ የመስክ ምልከታ የሚደርግ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሣሰቢያ፡- ሽያጩ ቫትን ጨምሮ ከብር 20000.00 /ሀያ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ ከቫት ተመዝጋቢዎች ላይ ቫቱን ቀንሰን የምናስቀር መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046-212-43-07/046-221-7003
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ት የትምህርት ቢሮ
ሀዋሳ
Tender details
- Deadline: 2026-11-27
- Bid closing time: 09:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00–6፡00 ድረስ
- Bid opening: 2026-11-27 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Sidama
- Publishing entity: Sidama Regional State Education Bureau
- Bid bond: 20,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Nov 17, 2026)
- Posted at: 2026-11-17T09:40:06.000Z
- Source: Qelal Tenders