Stationery

በምዕራብ ኦሮሚያ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ የሚገኘው አንገር አበያ የጊሕሥራ ዩኒየን ለመስሪያ ለሥራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ኦሮሚያ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ የሚገኘው አንገር አበያ የጊሕሥራ ዩኒየን ለመስሪያ ለሥራ አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሣሪያዎች ፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ ጎማዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸር እና የፅዳት ዕቃዎች በ 2019 የበጀት ዓመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን መስፈርት የሚያሟሉ ነጋዴዎች ፣ድርጅቶች እና ግለሰቦች መሠዳደር የሚትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤

1. የ2018 ዓ.ም የመንግስት ግብር የከፈለ፣ ለ2019 ዓ ም ንግድ ፍቃድ ያሳደሰ እና TIN NO, ያለው

2. የሥራ ንግድ ፍቃድ ኦርጅናል እና ኮፒውን ማቅረብ የሚችል

3. የጨረታ ማስከበርያ 10% ብር ማስያዝ የሚችል

4. ሲፒኦ 15000.00 (አስራ አምስት ሺህ) ብር ማስያዝ የሚችል።

5. የቫት (15%) ተመዝጋብ የሆነ

6. የጨረታ ሠነድ የማይመለስ 1000.00 (አንድ ሺህ) ብር ከፍሎ መግዛት የሚችል።

7. ከሚያገኘው ገቢ ለመንግስት 3% መክፈል የሚችል።

8. ጨረታውን ተወዳድሮ ያሸነፈ ተወዳዳሪው ዕቃዎቹን ጥራታቸውን፣ ብዛታቸውንና ጊዜውን ጠብቆ እስከ ጊዳ አያና ወረዳ አንገር አበያ የገ ሕሥራ ዩኒየን ቢሮ ድረስ ማቅረብ የሚችል።

9. ጨረታ ያሸነፈው ድርጅት ወይም ግለሰብ እቃውን ሙሉ በሙሉ በአንድ ጊዜ ማቅረብ የሚችል።

10. የጨረታ ማስታወቂያ አየር ላይ የሚቆየው ከ 09/03/2019 እስከ 22/03/2019 ዓ.ም ነው።

11. የጨረታው ሰነድ ከጊዳ አያና ወረዳ አንገር አበያ የገ .ሕ.ሥራ ዩኒየን ቢሮ ቁጥር 9 ከ 09/03/2019 ዓ.ም እስከ 22/03/2019 ዓ.ም በስራ ሰዓት ብቻ መግዛት ይቻላል።

12.የጨረታው ሰነድ በፖስታ ታሽጎ ወይም በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የሚመለሰው በ23/03/2019 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 6፡00 ሆኖ በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው የሚከፈት ሲሆን ግለሰቡም ሆነ ተወካዩም ሳይገኙ ቢቀሩ ጨረታው በአንገር አበያ የገ. ሕ.ሥራ ዩንዬን ጽ/ቤት ይከፈታል።

13.ተጫራቾች ሰነዱን መግዛት የሚችሉት በአካል ቀረበው ወይም በሕጋዊ ወኪሎቻቸው የውክልና ወረቀት በመያዝ ይሆናል።

14. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 17 73 88 50 /
09 17 37 05 77
በምሥ/ወለጋ ዞን በጊዳ አያና ወረዳ የአንገር አበያ የገ/ ህ /ሥራ ዩኒዬን


Tender details

  • Deadline: 2026-12-02
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-12-02 14:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Anger Abeya Farmers Cooperative Union
  • Bid bond: የጨረታ ማስከበርያ 10%፣ ሲፒኦ 15000.00 (አስራ አምስት ሺህ) ብር
  • Bid document price: 1000 (አንድ ሺህ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Nov 18, 2026)
  • Posted at: 2026-11-18T11:09:41.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders