Equipment and Accessories

መከላከያ ግንባታ ግብአቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ግልፅ የጨረታ ቁጥር DCMME 03/2019

መከላከያ ግንባታ ግብአቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1- Computer with all Accessories core i5 and Lap top i7
  • ሎት 2- double sink with all Accessories
  • ሎት 3- hellow section bending machine and Manual Metal Pipe Tube Tapering M/C
  • ሎት 4- ገልባጭ መኪና ኪራይ

ስለዚህ በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፉ እየጋበዝን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ከህዳር 10/2019 ዓ/ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስና አካውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለሎት 1 እና 3 የማይመለስ ብር 500.00( አምስት መቶ ብር) ; ለሎት 2 እና 4 ብር 300.00 (ሶስት መቶ) በመክፈል ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው ማክሰኞ ኅዳር 22 ቀን 2019 ከረፋዱ 4፡20 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡ ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ጎርጎሪዮስ ት/ቤት ፊት ለፊት ነው፡፡

ማስታወሻ፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 0114-17-49-04 መደወል ይቻላል።

የመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-12-01
  • Bid closing time: 10:20
  • Bid opening: 2026-12-01 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Defence Construction Materials Manufacturing Enterprise
  • Buyer's registered address: ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ
  • Bid document price: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Published on: Addis Zemen (Nov 19, 2026)
  • Posted at: 2026-11-19T08:39:07.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders