Accounting and Auditing, Accounting System Design

ፋሬስ ሆልላይፍ ኢኒሼቲቭ ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ ከጥር 2026 እስከ ታህሳስ 2026 ድረስ ያለውን የስራ ክንውን ሒሳብ በ IPSAS (International Public Sector Accounting Standards) መሰረት በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ፋሬስ ሆልላይፍ ኢኒሼቲቭ ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ ከጥር 2026 እስከ ታህሳስ 2026 ድረስ ያለውን የስራ ክንውን ሒሳብ በ IPSAS (International Public Sector Accounting Standards) መሰረት በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ ለ2019 ዓ/ም የታደሰ የኦዲተርነት ፈቃድና የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ ያላችሁ፤ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፤ በሙያው የስራ ልምድና የግብር መለያ ቁጥር ያላችሁ ፤ በኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የተመዘገባችሁ ባለሙያዎች ተቋማት እስከ ኅዳር 21/2019 ዓ/ም ከቀኑ 5፡00 ሰአት ድረስ የተሟላና ህጋዊ የጨረታ ሰነዳችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤ ጨረታው ታህሳስ 01/2019 ዓ/ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ቢሮ ይከፈታል፡፡

አድራሻ፡- ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ጎሮ አደባባይ ፍረሽ ኮርነር ካለበት ህንጻ ወደ ውስጥ 100 ሜ/ር ገባ ብሎ

ፋሬስ ሆልላይፍ ኢኒሼቲቭ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-30
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-12-10 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Fares Wholelife Initiative
  • Published on: Addis Zemen (Nov 20, 2026)
  • Posted at: 2026-11-20T07:42:11.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders