House, Building and Warehouse

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምዕራብ ሪጅን (ቦንጋ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት) በቦንጋ ከተማ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ/ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የመንግስት ሠራተኛ ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምዕ/ሪጅን ለቦንጋ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታማሉ ተጫራቾ መወዳደር የሚትችሉ ሙኑን እየገለጽን መስፈርቶቹም፡-

  • ከ12 እስከ 14 ክፍል ወደም ከ150 እስከ 250 ካሬ ሜትር ሆኖ የክፍሎቹ ስፋት ቢያንስ 3×3m2 እና ከዚያ በላይ ሆኖ ከዚህ ውስጥ ብያንስ 5 (አምስት) ክፍል ስፋቱ 5×6m2 እና ከዚህ በላይ
  • ቤቱ መሃ፣ መብራት እና መጸዳጃ ቤት ኖሮት ሕንፃ ከሆነ መነሻው G+O ሆኖ መጨረሻው ከG+2 በላይ ያልሆነ ሲሆን ከቦንጋ ከተማ ይሄንን ማሟላት የሚችል ህንጻ ያላችሁ ባለንብረቶች መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፣

1. ከቦንጋ ከተማ መሐል አደባባደ ጀምሮ በገ/ጻዲቅ ሻዎ ሆስፒታል አቋርጦ በሚመጣው አስፓልት መንገድ ይዞ እስከ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቢሮ ድረስ ከዋና አስፖልት እስከ 100 ሜትር ግራ እና ቀኝ ገባ ብሎ

2. ከቦንጋ ከተማ መሐል አደባባይ እስከ ኪዳነምህረት ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን ከዋና አስፖልት እስከ 100 ሜትር ግራ እና ቀኝ ገባ ብሎ

3. ከቦንጋ ከተማ መሐል አደባባይ እስከ መስጂድ (ዴቻ መመለሻ) ከዋና አስፖልት እስከ 100 ሜትር ግራ እና ቀኝ ገባ ብሎ መወዳደር እንደሚችሉ እና ተወዳዳሪዎችም፡-

  • የተጨማሪ እስት ታስክስ ተመዝጋቢ ከሆኑ፣ የቫት ሠርተፍኬቱን ኮፒ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን የምትሰጡት ዋጋ ቫትን ማካተቲና ያስማካተቱን መግለጽ ያለባቸው ሆኖ ይሄ ሳይገለጽ ከቀረ ያቀረቡትን ዋጋ ቫትን ያካተተ እንደሆነ ተደርን ይወዳል በግ ሆኖ ይሄ
  • ተወዳዳርዎች ቤቱ ሕጋዊ ስለመሆኑ ወቅታዊ ግብር የከፈሉበት ሕጋዊ ደረሰኝ እና የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫ ከፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 ብር/ሁለት መቶ/ ብር በመክፈል ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት ድርስ በደቡብ ምዕራብ ሪጅን ቦንጋ ቅ/ጽ/ቤት ቀርበው በመግዛትና የሚያከራዩበትን የአንድ ወር ዋጋ በመሙላትና በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማድረግ ስዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  • ጨረታው ጨረታ ማስታወቂያ በወጣ በ11ኛው የስራ ቀን ከሰዓት በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ:- በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በመንግስት

ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምዕ/ረጅን

ቦንጋ ቅ/ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር፡-047 331 2643

በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምዕ/ሪጅን ቦንጋ ቅ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-30
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን ከሰዓት በ8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-30 14:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን ከሰዓት በ8፡30 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Government Employees Social Security Administration South West Region Bonga Branch office
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 20, 2026)
  • Posted at: 2026-11-20T07:55:27.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders