ጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተወሰነ
8 tenders
-
በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘው የጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማ/ዩንየን ኃ.የተ. በዞኑ ውስጥ ከሚገኙ ወረዳዎች ወደ ደ/ታቦር፣ ነፋስ መውጫ፣ ወረታ፣ አዲስ ዘመን፣ ሀሙሲት እና መካነ እየሱስ የኢንዱስትሪ ምርቶች (ስኳር፣ ዘይት...ወዘተ) እና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ሌሎች ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · ጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተወሰነ · Amhara
Transportation Service — -
በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘው የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ ስ/ማ/ዩንየን ኃ.የተወሰነ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች (ሎት 1 - ፒፒሲ ሲሚንቶ 500 ኩ/ል፣ ሎት 2 - የቆቦ አሸዋ 144 ሜ/ኩብ፣ ሎት 3 - ዜሮ ዜሮ 56 ሜ/ኩ፣ ዜሮ አንድ 80 ሜ/ኩብ እና ዜሮ ሁለት 136 ሜ/ኩብ ጠጠር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · ጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተወሰነ · Amhara
Building and Finishing Materials — -
በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተወሰነ በደብረ ታቦር ከተማ እና ነፋስ መውጫ ከተማ በመጋዘን ውስጥ የሚገኘውን ሰብል ሎት 1. ነጭ ጤፍ ብዛት 292 ኩ/ል፣ ሰርገኛ ጤፍ ብዛት 888 ኩ/ል፣ ቀይ ጤፍ ብዛት 839 ኩ/ል፣ ሎት 2. ቢራ ገብስ ብዛት 411 ኩ/ል ሎት 3. ባቄላ ብዛት 189 ኩ/ል፣ ሎት 4. ጓያ ብዛት 621 ኩ/ል፣ ሎት
Deadline 2026-10-01 · ጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተወሰነ · Amhara
Products and Services — -
በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር በደብረታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተወሰነ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-08-13 · ጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተወሰነ · Amhara
Uniforms and workwear — -
በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተወሰነ በነፋስ መውጫ ቅርንጫፍ በመጋዘን የሚገኘውን ሰብል ክሬም ቦለቄ 4552 ኩ/ል እና ነጭ ቦለቄ 429 ኩ/ል በድምሩ 4981 ኩ/ል ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአሸናፊው ድርጅት/ግለሰብ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-07-16 · ጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተወሰነ
Disposal, scrap and surplus sales — -
በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘው የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን የተወሰነ የተለያዩ ሰብሎችን መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-06-24 · ጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተወሰነ
Disposal, scrap and surplus sales — -
የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተወሰነ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን ስሚንቶ ፒፒሲ ብዛት 900 ኩ/ል፣ አሸዋ 144 ሜ/ኩብ እና ጠጠር 002 208 ሜ/ኩብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት (ግለሰብ) መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-06-11 · ጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተወሰነ
Cement, aggregates and blocks — -
ጎሕ ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ኃ.የተወሰነ የተለያዩ እህሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-04-20 · ጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተወሰነ
Disposal, scrap and surplus sales —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.