ዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት
3 tenders
-
የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለሴፈቲኔት ፕሮግራም የሙያ የግንባታ ሥራ ማስፈፀሚያ አገልግሎት የሚውል ቡሎኬትና ሎካል ማቴርያል በሴፊቲኔት ከፀደቀ በጀት በሀገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
—Building and Finishing Materials Published 20 May 2026 Source: 2merkato -
የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽሕፈት ቤት ለሴፍትኔት ፕሮግራም የሙያ ግንባታ ሥራ ማስፈፀሚያ ግልጋሎት የሚውል የተማሪዎች የመማሪያ ክፍል የግንባታ ሥራ በቀበሌ 06፣ የቴሌ ታወር እና የግሪነሪ አጥር ግንባታ ሥራ በቀበሌ 01፣ በቪዥን ላይብረሪ የግሪነሪ አጥር ግንባታ ሥራ በቀበሌ 01 በሴፍትኔት ለፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ተብሎ ከፀደቀ በጀት በሀገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
—Building Construction Published 14 Apr 2026 Source: 2merkato -
የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ለሴፍቲኔት ፕሮግራም ግልጋሎት የሚውል የኢንዳስትርያል ማቴሪያል /industrial material /፣ ሎካል ማቴሪያል /Local material/፣ ብሎኬት በአለም ባንክ ለፕሮጀክት ማስፈፀምያ ተብሎ ከፀደቀ በጀት በሃገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
—Construction Machinery and Equipment Published 9 Apr 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.