ኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
4 tenders
-
ኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከጅማ ዞን ከሚገኘው ከጢሮ አፈታ ልዩ ስሙ /አገሎ/ ደን እስከ ፊንፊኔ (አ/አ) ድረስ ደን ውስጥ የተዘጋጀውን የጽድ ግንድ ለማጓጓዝ የጭነት መኪናን በጨረታ አወዳድሮ ለማስጫን ይፈልጋል
Deadline 2026-09-21 · ኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት · Addis Ababa
Vehicle — -
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሽገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለፈርኒቸር ሥራ የሚያገለግል የቪነር መለጠፊያ ማሽን (Edge Banding Machine) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-08-18 · ኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት · Addis Ababa
Industrial machinery and installation — -
ኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የኮምፒዩተር ጥገና አገልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-08-08 · ኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት · Oromia
IT support, cloud and managed services — -
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ለፈርኒቸር ሥራ የሚያገለግሉ ጥሬ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-08-08 · ኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት · Oromia
Timber and woodworking —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.