በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ለፈርኒቸር ሥራ የሚያገለግሉ ጥሬ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 001/2018/19
ድርጅታችን የተለያዩ ለፈርኒቸር ሥራ የሚያገለግሉ ጥሬ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማግዛት ይፈልጋል።
ተጫራቾች የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው።
ስለሆነም ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው።
1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ።
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) እና የሥራ መለያ ቁጥር ቲን ቁጥር ያላቸውና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ።
3. ተጫራቾቹ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመኖራቸው የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚቸሉ መሆን አለባቸው።
4. ተጫራቾች የተጫረቱበትን የእቃውን ናሙና የጨረታ መክፈቻ ዕለት ማቅረብ አለባቸው።
5. ተጫራቾች ጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ።
6. ማንውም ተጫራች ሌላ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው።
7. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በባንክ በተረጋገጠ በሲፒኦ በድርጅቱ ስም ማስያዝ ይኖርበታል።
የጨረታ ሠነዱን ለቡ መብራት ኃይል ሮያል ከረሜላና ቸኮሌት ፋብሪካ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘው ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ከሰኞ እሰከ አርብ በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ። ይህ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል።
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል መስረዝ ይችላል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 12 08 02 21/ 09 79 23 82 70 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-08
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-08 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው 4፡30 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: ኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: Jul 24, 2026
- Posted at: 2026-07-24T07:49:34.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.