Amhara Media Corporation
8 tenders
-
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የተለያዩ ህትመት ስራዎችን በብራንዱ መሰረት ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-22 · Amhara Media Corporation · Amhara
Printing and Publishing — -
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የመዋቢያ ክፍልና ዳይሬክተር ኦፊስ ኢንተሬር ሥራ ደረጃ 8 የህንጻ ማስዋብ ሥራ ፈቃድ ያላቸዉ እና እስቲዲዮ ቢ የኢፖክሲ ሥራ ደረጃ 8 የህንጻ ማስዋብ ስራ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጯራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-07 · Amhara Media Corporation · Amhara
Building Construction — -
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የዋናዉ ህንጻ የኢንቴሬር ዲዛይን ሥራ ከ3ኛ ፎቅ ግማሹን የማይጨምር ሆኖ ሙሉ ህንጻዉ የኢንቴሬር ዲዛይን ሥራ ሆኖ ደረጃ 3 እና በላይ በህንጻ የማማከርና የዲዛይን ፈቃድ ያላቸዉ እንዲሁም ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጯራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት የኢንቴሬር ዲዛይን ማሰራት እና ያገለገሉ ዕቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-07-20 · Amhara Media Corporation
Office furniture — -
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-07-13 · Amhara Media Corporation
Finishing and renovation works — -
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ስራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-06-15 · Amhara Media Corporation
Finishing and renovation works — -
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የወንዶች የዉበት ሳሎን የአገልግሎት ግዥ ፈቃድ ያላቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-06-02 · Amhara Media Corporation
Personal care and hygiene products — -
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-05-05 · Amhara Media Corporation
Amharic — -
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎችን ፈቃድ ያላቸዉን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-04-28 · Amhara Media Corporation
Pumps, motors and compressors —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.