Amhara Seed Enterprise
4 tenders
-
የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የትራክተር መለዋወጫዎች፣ ጎማዎች እና ዘይትና ቅባት እና የዘር ማበጠሪያ ማሽን መለዋወጫ፣ የዘር ማሸጊያ ባዶ ጆንያ ህትመት ግዥ፣ ለብር ሸለቆ ምርጥ ዘር ማባዣ ጣቢያ የእንግዳ ማረፊያ፣ የቀን ሠራተኛ ማደሪያ፣ እና እስቶር አገልግሎት የሚዉሉ የሸድ ግንባታ ደረጃ 5 ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማስገንባት እና በተጨማሪም የተለያዩ ለዘ
Deadline 2026-11-02 · Amhara Seed Enterprise · Amhara
Machinery and Equipment — -
የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ አገልግሎቶች ግዥ፣ የተለያዩ እቃዎች ግዥ እና ያገለገሉ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-09-10 · Amhara Seed Enterprise · Amhara
Packaging and Labelling — -
የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የስንዴ ዘር ከተከማቸበት ከተማ ወደ ሚፈለገዉ ቦታ ለማጓጓዝ፣ የሰብል ጥበቃ ቁሳቁስና የተለያዩ ኬሚካሎች፣ የዘር ማበጠሪያ ማሽን መለዋወጫ፣ የደንብ ልብስ፣ የላብራቶሪ ማቴሪያልና የዘር ታግ ህትመት ለመግዛት እና የተለያዩ ለዘር የማይሆኑ ሰብሎች፣ የተለያዩ ብጣሪዎች እና ያገለገሉ ጆንያዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-08-13 · Amhara Seed Enterprise · Amhara
Crop protection and pest control — -
የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የ2018 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Deadline 2026-06-25 · Amhara Seed Enterprise
External audit and assurance —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.