ANRS Prison Administration Commission
5 tenders
-
የአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታው ተቋርጦ የነበረውን የወልድያ ማረሚያ ቤት የምድረ ግቢ፣ የመንገድ፣ የውሃ እና የኤሌክትሪክ ስራዎች እንዲሁም ቀሪ የህንፃ የማጠናቀቂያ ስራዎች ግንባታ አስገንብቶ ለማጠናቀቅ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውን ስራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-05-26 · ANRS Prison Administration Commission
Amharic — -
የአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታው ተቋርጦ የነበረውን የጭልጋ ማረሚያ ቤት የምድረ ግቢ፣ የመንገድ፣ የውሃ እና የኤሌክትሪክ ስራዎች እንዲሁም ቀሪ የህንፃ የማጠናቀቂያ ስራዎች ግንባታ አስገንብቶ ለማጠናቀቅ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውን ስራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-05-26 · ANRS Prison Administration Commission
Amharic — -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት የተለያዩ መኪኖች ጎማ በግልጽ ጨረታ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-05-26 · ANRS Prison Administration Commission
Tyres, batteries and consumables — -
በአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን G+3 የቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ግንባታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውን በግልጽ ጨረታ አዉጥቶ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግንባታዉን ማስገንባት ይፈልጋል
Deadline 2026-05-05 · ANRS Prison Administration Commission
Amharic — -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-04-28 · ANRS Prison Administration Commission
Audio-visual, photography and graphic design —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.