Busa Gonfa Oromia
3 tenders
-
ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ የተለያዩ የእርዳታ ቁሳቁስ ዕቃዎችን ማለትም የእህል ማሳከሚያ ሻራ (25x28 ሜትር)፣ የቤት እቃዎች ጅባ/ምንጣፍ (1ኛ እና 2ኛ ደረጃ) እና ማዳበሪያ/ከረጢት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Busa Gonfa Oromia · Addis Ababa
Humanitarian Aid Supply, Relief Items — -
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ በተፈጥሮና ሰዉ ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት ለሚፈናቀሉ ዜጎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል 50000 ኩ/ል(ሃምሳ ሺህ ኩንታል) አዳማ እና 50000 ኩ/ል(ሃምሳ ሺህ ኩንታል) ስንዴ ሻሸማኔ በሚገኘው መጋዘን ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-14 · Busa Gonfa Oromia · Addis Ababa
Products and Services — -
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ምክንያት ለሚፈናቀሉ ዜጎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የቤት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-14 · Busa Gonfa Oromia · Addis Ababa
Plastic Products —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.