Halaba Kilito General Hospital
4 tenders
-
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሀላባ ዞን ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኦክስጂን ሙሌት እና የትራንስፖርት ጭነት ማመላለሻ መኪና በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች እና ነጋዴዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-05 · Halaba Kilito General Hospital · Central Ethiopia
Transportation Service — -
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሀላባ ዞን ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያ፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የፅዳት እቃዎችን፣ የኤሌክትሪክ እቃዎችን እና ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች እና ነጋዴዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-05 · Halaba Kilito General Hospital · Central Ethiopia
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የሀላባ ዞን ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸዉ ድርጅቶች እና ነጋዴዎችን አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-05 · Halaba Kilito General Hospital · Central Ethiopia
Health Related Services and Materials — -
የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎችን እና የኤሌክትሪክ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-04-27 · Halaba Kilito General Hospital
Pharmaceuticals and medicines —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.