Pharmaceuticals and medicines
የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎችን እና የኤሌክትሪክ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ-ቁ2
የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሥራ አገልግሎት የሚዉሉ
- የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን፤
- የቢሮ ፈርኒቸር
- የፅህፈት መሳሪያ፤
- የፅዳት እቃዎችን ፤ እና የኤሌክትሪክ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በጨረታው መሳታፍ የሚፈልጉ ተጫረቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸዉ።
- የቫት ተመዝጋቢ ሆነው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የ2018 በጀት ዓመት
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀዉን ሰነድ ለመስሪያ ቤቱ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል እያንደንዱን ሰነድ መውሰድ ይችለሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት ኦርጅናል 1 እና ፎቶ ኮፒ 1 እያንዳንዳቸውን በማሸግ እና ጠቅላላውን በአንድ ፖስታ ጋር በሰም በማሸግ ማቅረብ አለባቸዉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO በመ/ቤቱ ስም (5,000) አምስት ሺህ ብር/ ለእያንደንዱ ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 07 ቀናት በኋላ በ 8ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕገዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይሆናል፡፡
- አሸናፊ የሆነ አቅራቢ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃዎችን የማስጫኛ እና የማዉረጃ ወጪ እንድሁም የትራንስፖርት በራሱ ወጪ የሚያቀርብ ይሆናል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር፡- 0465560281/0926182111/0941985165 ላይ መደወል ይቻላል።
አድራሻ፡- ሀላባ ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል
የሀላባ ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-04-27
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 07 ቀናት
- Bid opening: 2026-04-28 10:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 07 ቀናት በኋላ በ 8ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Halaba Kilito General Hospital
- Bid bond: 5000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 100.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Apr 21, 2026)
- Posted at: 2026-04-21T10:22:22.000Z