Amhara
844 tenders
-
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራና ክህሎት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የቢሮውን G+4 በአልሙኒየም የማከፋፈያ በሮች እና የሳኒተሪ ስራ፤ የአልሙኒየም በር መስኮት መገጣጠም፣ የአልሙኒየም የግድግዳ መከፋፈል ስራ ላይ የተሰማሩ ደረጃ 8 በዘርፉ ፍቃድ ያላቸዉን ተቋራጮች ማወዳደር ይፈልጋል
—Aluminium Products Published 15 Apr 2026 Source: 2merkato -
200 ካሬ ሜትር የሆነ ቦታ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
—House and Building Foreclosure Published 15 Apr 2026 Source: 2merkato -
የአብክመ ከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያ እቃዎች፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
—Stationery Published 15 Apr 2026 Source: 2merkato -
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎችን ፈቃድ ያላቸዉን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት መግዛት ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 15 Apr 2026 Source: 2merkato -
በምዕ/ጉጃም ዞን የቡሬ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቡሬ ዙሪያ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ንብረት ክፍል የሚገኘውን የተለያዩ ብረታ ብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Metal and Metal Working Published 15 Apr 2026 Source: 2merkato -
የምሥራቅ ጐጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ህትመት፣ የኮምፒውተር እና ኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች ኤሌክትሮኒክስ /ቴሌቭዥን/ እቃዎች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሳተም ይፈልጋል
—Printed Advertising Materials Published 15 Apr 2026 Source: 2merkato -
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
—House and Building Foreclosure Published 15 Apr 2026 Source: 2merkato -
የጓንጓ ሽኩዳድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ለጓ/ሽ/ወ/ አስተዳደር ቢሮ ግንባታ እና የግንባታ ማቴሪያል ማሰራት (መግዛት) ይፈልጋል
—Building and Finishing Materials Published 15 Apr 2026 Source: 2merkato -
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
—House and Building Foreclosure Published 15 Apr 2026 Source: 2merkato -
የምሥ/ጐጃም ዞን ከፍ/ፍቤት ግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውል የውጭ ፈርኒቸር ለመግዛት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Office Furniture Published 15 Apr 2026 Source: 2merkato -
ጎሕ ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ኃ.የተወሰነ የተለያዩ እህሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Products and Services Published 15 Apr 2026 Source: 2merkato -
የአብክመ ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና መለዋወጫ እና የብስክሌት ጎማ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 15 Apr 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.