200 ካሬ ሜትር የሆነ ቦታ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ እና በፍ/ባለ እዳ አቶ አለማየሁ ታደለ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ የባለእዳው ንብረት የሆነውን በሽንዲ ከተማ ቀበሌ 01 ክልል ውስጥ የሚገኘውን የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆነውን አዋሳኙ፡- በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ዮሐንስ ፈረደ፣ በስሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ የመንግስት ቦታ የሚያዋስነው 200 ካሬ ሜትር የሆነውን የግምት መነሻ ዋጋ በዜሮ መነሻ ሆኖ ሚያዚያ 21/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 እስከ 7፡00 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ ስለዚህ የባለዳውን ንብረት በጨረታ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አሸናፊው እንደታወቀ የሸያጨ ገንዘብ ውሰጥ ቢቻል ሙሉን ካልተቻለ ¼ ኛውን በፍርድ ቤቱ በሞዴል 85 የሚያስይዝ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-04-29
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-04-29 10:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: West Gojam Zone Higher Court
  • Published: Apr 13, 2026
  • Posted at: 2026-04-15T12:19:52.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders