በደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር የመኖሪያ እና የድርጅት ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች መሸጥ ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር የመኖሪያ እና የድርጅት ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች መሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች
- የጨረታ ሰነዱ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በደባርቅ ከተማ አስ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በመምጣት ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፣
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደባርቅ ከተማ አስተዳደር ካፍቴሪያ አዳራሽ ተጫራቾች ቢኖሩም ባይኖሩም ይከፈታል።
- ተጫራቾች ስለቦታው ዓይነት ዝርዝር መረጃ ከሚዙት ሰነድ ላይ ባለው መረዳት ይችላሉ
- መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ ካስፈለጋችሁ በስልክ ቁጥራችን 058 117 0033 ወይም 058 117 1186 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ መስሪያ ቤቱ ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ እና የጨረታ ጊዜ ማራዘም ከፈለግ በመ/ቤቱ የውስጥ ሰሌዳ ማስታወቂያ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን።
- መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-22
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-05-23 12:00
- Bid opening (note): በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን
- Region: Amhara
- Publishing entity: Debarek City Administration Infrastructure Development Bureau
- Published: May 12, 2026
- Posted at: 2026-05-12T10:44:31.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.