የምሥ/ጐጃም ዞን ከፍ/ፍቤት ግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውል የውጭ ፈርኒቸር ለመግዛት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የምሥ/ጐጃም ዞን ከፍ/ፍቤት ግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውል
1. የውጭ ፈርኒቸር ለመግዛት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፡-
1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
2. የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት (ቲን) ያላቸው፡፡
3. ከብር 200,000 እና ከዚያ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
5. የሚገዙት እቃዎችን አይነት ዝርዝር መግለጫ የያዘ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
6. ከላይ የተጠቀሱትን እቃዎች ሰነድ ከምሥ/ጐጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት
ከግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ከዋና ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመምጣት ብር 50 (አምሳ ብር) በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት የእቃዎች ጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በመሙላት በታሸገ ፖስታ ከግዥ ቢሮ ቁጥር 104 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
9. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በጋዜጣ ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ተዘግቶ ወዲያውኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል፡፡
10. አሸናፊው ከአሸነፈበት ከጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡
11. አሸናፊው እቃዎችን ምስ/ጐጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ቢሮ ድረስ በማምጣት ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡
12. መ/ቤቱ 20 በመቶ መቀነስም ሆነ መጨመር የምንችል መሆኑን እየገለጽን ነገር ግን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
13. የጨረታ መክፈቻው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡ በዚህ ያልተጠቀሱ በግዥ መመሪያው የተቀመጡ የተጫራቾች መመሪያ ተግባራዊ ይደረጋሉ፡፡
14. ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ቢሮ ቁጥር 104 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 771 55 50 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የምሥራቅ ጐጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-04-28
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00
- Bid opening: 2026-04-28 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00
- Region: Amhara
- Publishing entity: East Gojam Zone High Court
- Bid bond: 1%
- Bid document price: 50.00 ብር
- Published: Apr 13, 2026
- Posted at: 2026-04-15T12:47:46.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.