House and Building Foreclosure
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የነብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የቦታ ስፋት በካሬ
|
የሐራጅ መነሻ ዋጋ
|
ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ |
||||||
|
ቀን
|
ሰዓት |
||||||||||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት |
አድራሻ |
የካርታ ቁጥር
|
|||||||||||
|
ከተማ
|
ወረዳ ክ/ከተማ |
ቀበሌ
|
|||||||||||
|
1 |
አቶ አክሎክ ዘመድኩን
|
ወ/ሮ ጽጌረዳ ቦጋለ
|
ልደታ ቅርንጫፍ
|
ቤት
|
አዲስ አበባ
|
አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 08 |
|
AA000070804758
|
90
|
1,420,000 (አንድ ሚሊዮን አራት መቶ ሀያ ሺህ ብር) |
ጥቅምት 13/2019
|
4፡00-6፡00 |
|
1.ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋናው ጽ/ቤት
2- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
3 ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
4 ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ልደታ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
5.በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
6 ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 09 11 35 23 33/ 09 15 88 82 83 መደወል ይችላሉ።
ማይክሮ ፋይናንስ ተቀም አ.ማ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-10-23
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-23 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Vision Fund Micro Finance PLC
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Sep 20, 2026)
- Posted at: 2026-09-21T08:49:32.000Z
- Source: 2merkato