Stationery
በጉለሌ/ክ/ከተማ ወረዳ 05 የጀኔራል ታደሰ ብሩ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ 2019 ለመደበኛ በጀትና የዉስጥ ገቢ በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ 001/2019
በጉለሌ/ክ/ከተማ ወረዳ 05 የጀኔራል ታደሰ ብሩ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ 2019 ለመደበኛ በጀትና የዉስጥ ገቢ በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል
- ሎት 1 የጽሕፈት እና የትምህርት መሳሪያዎች፣
- ሎት 2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣
- ሎት 3. አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣
- ሎት 4 የደንብ ልብስ ፣
- ሎት 5. የደንብ ልብስ ስፌት ፣
- ሎት 6. ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች ፣
- ሎት7. ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
- ሎት 8 የሕንፃ መሳሪያ ዕቃዎች ፣
- ሎት 9. ህትመት ፣
- ሎት 10. የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ፣
- ሎት 11. የጭነት መኪና ኪራይ አግልግሎት እና
- ሎት 12. የካፌ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ተጫራቾች ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርት ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡ ተጫራቾች ይህንኑ የሚገልፅ ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2. ተወዳዳሪዎች በግብር ዓመቱ ተገቢውን የታክስ እና ግብር ግዴታ የተወጡ መሆኑን የሚያሳይ የታክስ ክሊራንስ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3.እንዳስፈላጊነቱ የብቃት ማረጋገጫ ሰነዶች፣ ከአምራች ወይም ከአከፋፋዮች የሚሰጥ ውክልና ወይም የእሽሙር ማህበር መመስረቻ ሰነድ እንዲሁም ሌሎችም አስፈላጊ ሰነዶች ተካተው መቅረብ አለበት፡፡
4.ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በጉለሌ/ክ/ከተማ ወረዳ 05 ከዊንጌት ወደ አስኮ በሚወሰደው መንገድ ካዎ ጄጄ የምግብ ማምረቻ ኮምፕሌክስ ቀጥሎ በሚገኘው ጄኔራል ታደሰ ብሩ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አዲሱ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 6 የማይመለስ በየሎቱ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ በተጨማሪም ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝ ኮፒ ከሰነዱ ጋር አያይዘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ፡፡
5. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዕቃ ጥራት ያለው ደረጃውን የጠበቀ ስለመሆኑ ናሙና ማቅረብ ባለባቸው ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
6.ተጫራቾች የዕቃዎች ዝርዝር እና የጨረታ ማወዳደሪያ ሰነድ ላይ ስማችሁን በመፃፍ ፊርማችሁንና አድራሻችሁን ማስፈርና እንደ ሚታይ አርጋችሁ ማህተም በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣ ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት በጉለሌ/ክ/ከተማ ወረዳ o5 ከዊንጌት ወደ አስኮ በሚወሰደው መንገድ ካዎ ጄጄ የምግብ ማምረቻ ኮምፕሌክስ ቀጥሎ በሚገኘው ጄኔራል ታደሰ ብሩ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አዲሱ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 106 ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ስታስገቡ ከሙሉ ፋይል ኦርጅናል እና ኮፒ ሰነድ ጋር እስከ 10 ኛው ቀን 11:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው በወጣበት በ11ኛው ቀን በ 4፡30 በጀኔራል ታደሰ ብሩ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል፡፡ የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም በበዓል ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል፡፡
8. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች በሰነድ የሰጡት ዋጋ መለወጥ ማሻሻል ወይም ከውድድሩ እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
9. የማወዳደሪያ ዋጋ ከቫት ጋር መሞላት አለበት፡፡
10. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ ለሎት 1. ብር 6,000 (ስድስት ሺህ ብር ብቻ) ለሎት 2. ብር 14,500 (አስራ አራት ሺህ አምስት መቶ ብር ብቻ) ለሎት 3. ብር 4,000(አራት ሺህ ብር ብቻ) ለሎት 4. ብር 14,000 (አስራ አራት ሺህ ብር ብቻ) ለሎት 5. ብር 2,000 (ሁለት ሺህ ብር ብቻ) ለሎት 6. ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር ብቻ) ለሎት 7. ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር ብቻ) ለሎት 8. ብር 3,000 (ሶስት ሺህ ብር ብቻ) ለሎት 9. ብር 3,000(ሶስት ሺህ ብር ብቻ)ለሎት 10. ብር 1,000(አንድ ሺህ ብር ብቻ)ለሎት 11 ብር 1000 (አንድ ሺህ ብር ብቻ) ለሎት 12 ብር 9,500 (ዘጠኝ ሺህ አምስት መቶ ብር ብቻ) በባንክ በተመሰከረለት CPO ማስያዝ ይኖርባችኋል፡፡
10. ት/ቤቱ እንደ አስፈላጊነቱ የዕቃውን ብዛት ከውል በፊት 20% መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል፡፡
11. አሸናፊው ድርጅት ዕቃዎቹን እስከ ጀኔራል ታደሰ ብሩ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ንብረት ክፍል ድርስ በራሱ ትራንስፖርት አጠቃሎ ማስገባት አለበት፡፡
12. በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጃችሁ መወዳደር የምትችሉት ባመረታችሁት ምርት ወይም እሴት በጨመራችሁት ብቻ ሲሆን ከዚህ ውጪ ግን እንደ ማንኛውም እጩ ተወዳዳሪ የጨረታ ሰነድ መግዛትና የውል ማስከበሪያ ሲፒኦ (CPO) በማስያዝ መወዳደር የምትችሉ ይሆናል፡፡
13. ት/ቤቱ እንደአስፈላጊነቱ የጠቅላላ ዋጋውን 25 % በተጨማሪ ትዕዛዝ በመስጠት ካሽ መፈፀም ይችላል፡፡
14. ሰነዱ ላይ ድልዝ ስርዝ መኖር የለበትም ካለበት ውድቅ ይሆናል፡፡
154. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር +25111 280 4292,0989 066 757
አድራሻ፡- በጉለሌ/ክ/ከተማ ወረዳ 05 ከዊንጌት ወደ አስኮ በሚወሰደው መንገድ ካዎ ጄጄ የምግብ ማምረቻ ኮምፕሌክስ ቀጥሎ በሚገኘው ጄኔራል ታደሰ ብሩ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አዲሱ ህንፃ
በጉለሌ/ክ/ከተማ ወረዳ 05 የጀኔራል ታደሰ ብሩ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-01
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያ ከወጣ ቀን ጀምሮ 10ኛው ቀን 11:00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-02 12:00
- Bid opening (note): ማስታወቂያ ከወጣ ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በ 4፡30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: General Tadesse Beru Secondary School
- Buyer address: ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 አዲሱ ገበያ ከፍ ብሎ ጽዮን ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር በየሎቱ
- Published on: Addis Zemen (Sep 20, 2026)
- Posted at: 2026-09-21T08:46:21.000Z
- Source: 2merkato