House and Building Sale
ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0038/26
ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው ንብረት |
|
ጨረታው የሚካሄድበት |
|||||
|
አገልግሎት |
ከተማ፣ወረዳ፣ ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
የጨረታው መነሻ ዋጋው (ብር) |
ቀን |
ሰዓት |
|||||
|
1 |
ገዛሀኝ አድነዉ ግፋቱ
|
መብራት ሀይል |
ተበዳሪዉ |
ለመኖሪያ |
አዳማ ከተማ፣ ጎሮ ቀበሌ |
OR001013314012 |
405.83 ካ.ሜ |
18,300,652 |
ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም |
4:00 – 6:00 |
|
|
2 |
ገዛሀኝ አድነዉ ግፋቱ
|
መብራት ሀይል |
ተበዳሪዉ |
ለመኖሪያና ለንግድ (ለቅይጥ አገልግሎት) |
አዳማ ከተማ፣ ደደቻ አራራ ቀበሌ |
OR001041401011 |
202.48 ካ.ሜ |
6,492,264 |
ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም |
4:00 – 6:00 |
|
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(C.P.O) በዳሽን ባንክ አ.ማ. በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
- የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈለው ግብር፣ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው/አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡
- ከፍተኛ ዋጋ የሰጠዉ ተጫራች በጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰዉ ነዉ፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑን ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠንቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
- ንብረቶቹን መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ዳሽን ባንክ (አ.ማ) አዳማ ቀጠና በስራ ሰአት በመገኘት ቀጠናዉ በሚያመቻቸዉ ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል፡፡
- በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ/አሸናፊ/ ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቅድ/ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሀራጅ ደንብ የተቀመጡ ግዴታቸውን አያስቀርላቸውም፡፡
- ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 022-211-0281 ወይም 0111-704953 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዳሽን ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-10-29
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-29 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Sep 20, 2026)
- Posted at: 2026-09-21T08:52:02.000Z
- Source: 2merkato