Medical equipment and devices

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የአካል ጉዳተኛ ውይልቸር እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒተሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የሚከተሉትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • መደብ 1: መደብ 1. የአካል ጉዳተኛ ውይልቸር/Stainless steel Wheel chair made of SS304/
  • መደብ 2: ዴስክ ቶፕ ኮምፒተሮች

በመሆኑም በመስኩ ልምዱ ያላችሁና በሥራው ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-

1) በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ

2) የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት

3) የመልካም ሥራ አፈፃፀም የሚያቀርብ

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት እና ሰዓት ከድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት ቀይት ወይም በኢሜል አድራሻ [email protected]  በመጠየቅ እያንዳንዱን ሰነድ በማይመለስ ብር 600.00 (ስድስት መቶ) ብቻ የጨረታ ሰነድ በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጠቅላላ ዋጋውን 1% የባንክ ሲፒኦ ጋር አብሮ በፖስታ በማሸግ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታው በ10ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰአት ተዘግቶ በ5፡00 ሰአት ጨረታውን ለመካፈል በተገኙ ተጫራቾች ወይም ወኪሎች ፊት ይከፈታል። 10ኛው ቀን በአል ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ይከፈታል።

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ለበለጠ መረጃ 251 11 681 3851 መደወል ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-04-14
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰአት
  • Bid opening: 2026-04-14 12:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን ከረፋዱ 5፡00 ሰአት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Tesfa Berhan Child and Family Development Association
  • Bid bond: 1%
  • Bid document price: እያንዳንዱን ሰነድ 600.00 (ስድስት መቶ ብር)
  • Published on: Reporter (Apr 05, 2026)
  • Posted at: 2026-04-06T10:50:41.000Z
← Back to all tenders