Medical equipment and devices
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎች፣ መድኃኒት እና ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዘት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 ባጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎች፣ መድኃኒት እና ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዘት ይፈልጋል።
በጨረታው ለመሳታፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፣
1ኛ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የታደሰ ህገዊ የንግድ ፈቃድ ያለቸው እና የዘመኑን የ 2018 ግብር የከፈሉ።
2ኛ ተጫራቾቹ በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
3ኛ በገንዘብና እኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገቡና የታደሰውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
4ኛ-ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጫረታ ማሰከበሪያ በባንክ የተረጋገጠለት ለመድሃኒት የህክምና መሳሪያ እና ህትመት ግዢ (CPO) ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ) ብር እና 10,000 (አሥር ሺህ) ብር ማቅረብ የሚችሉ።
5ኛ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከተጫማሪ እሰት ታክስ (VAT) ጋር መሆኑን ወይም አለመሆኑን መግለፅ አለባቸው ።
6ኛ የጨረታ ተሰታፍዎች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመለየት በተለያየ ፖስታ ተሽጎ ነጆ አጣቃላይ ሆስፒታል ውስጥ በተዘገጀው የጨራታ ሣጥን ማስገበት ይኖርባታል።
7ኛ ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ዕቃውን ነጆ አጣቃለይ ሆስፒታል ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ በመቅረብ በባለሙያ ታይቶ ርክክብ የሚፈጸም ይሆናል።
8ኛ የሚገዙ ዕቃዎች በተሰጠው እስፔስፍኬሽን መሰረት ከልቀረቡና ማንኛውን ዓይነት ስህተት ቢፈጠር ሃለፍነቱ የአቅራቢው ድርጅት ይሆናል።
9ኛ የሚቀርበው ሰነድ ድልስ ሰረዝ መኖር የለበትም ።
10ኛ ተጫራቾች የጨራታ ሠነዶችን ይህ መስታዋቂያ በአዲስ ዘመን ገዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሃያ የሥራ ቀናቶች ውስጥ ከነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የማይመለስ 100 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ ።
11ኛ ጨረታው የሚከፈተው ከሃያ የሥራ ቀን በኃላ በማግስቱ በ3:00 ተዘግቶ ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ውክልና በላቸው ሰዎች አጠገብ በ4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን።
12ኛ ተጫራቾች በተጠቀሰው ሳዓት ባይገኙም ጫረታው በሳዓቱ የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን።
13ኛ ማንኛውም ተጫራች ለሚያቀርበው መሣሪየ ብራንድና ማርኩን ግልጽ አድርጎ በሠነድ አያይዞ ማቅረብ አለበት።
14ኛ እንደ አስፈለግነቱ ከተጫራቶቹ አሸናፊ የሆኑ ጋር የውል ስምምነት እስከ ሰኔ 30/2019 ሊቆይ ይችላል።
15ኛ በጫራታው ያሸነፈው ተጫራች የ ጫራታውን ግዴታ ባይወጣ ለውል ማስከበሪያ 10% ያስያዘውን ገንዘብ ለሆስፒታሉ ገቢ ይሆናል።
16ኛ ጫረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብታችን የተጠበቀ መሆኑን እንገለፃለን።
ማሳሰቢያ፡- የህክምና መሰሪያዎች እና መድኃኒቶች ቫትን አያካትቱም
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0930076418,093076419
በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-08-20
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው ከሃያ የሥራ ቀን በኃላ በማግስቱ በ3:00
- Bid opening: 2026-08-20 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው ከሃያ የሥራ ቀን በኃላ በማግስቱ በ4:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Nejo General Hospital
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Jul 28, 2026)
- Posted at: 2026-07-28T09:26:26.000Z