Medical equipment and devices

የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 ዓ.ም. ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የህክምና መገልገያ መሳርያዎችንና አንስቴዥያ ማሽን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 ዓ.ም ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የህክምና መገልገያ መሳርያዎችንና አንስቴዥያ ማሽን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት የጨረታ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፤

1. በአከፋፋይነት/ችርቻሮ የዘመኑን ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለውና 2018 ዓ.ም የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ።

2. TIN NUMBER ያለው እና ቫት ተመዝጋቢ የሆነ፤

3. ለጨረታ ውል ማስከበሪያ ጠቅላላ ካቀረበው ብር 10000 ማናቸውም በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችል፤

4. የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው ፤

5. ንብረቶችን እስከ ቦታው ድረስ ማቅረብ የሚችል ፡

6. የጨረታ ውል ማከበሪያ 10% ማስያዝ የሚችል

7. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ሁሉንም ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር በመክፈል ከቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል ግ/ን/አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 40 መግዛት ይችላሉ፤

8. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ኦሪጅናል እና ኮፒ በታሸገ በፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

9. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ15ተኛው ቀን 10.00 ተዘግቶ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል ግ/ን/አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 40 በይፋ ይከፈታል። ዕለቱ በዓል ዝግ ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡

10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-08-13
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ15ተኛው ቀን 10:00
  • Bid opening: 2026-08-14 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ15ተኛው ቀን 10:00 ተዘግቶ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Tepi Primary Hospital
  • Bid bond: 10000 ብር
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Jul 28, 2026)
  • Posted at: 2026-07-28T07:48:53.000Z
← Back to all tenders