ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ.የተ.የግ.ማህበር (Hyundai H1) መኪና ባለበት አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሀይወንዳየ (Hyundai H1) መኪና ባለበት አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ስመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡

1. የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO መልክ 10% ማስያዝ ይኖርበታል።

2. ለጨረታ የወጡ መኪናወችን ማየት የሚቻልበት ቀን 5/8/2018 እና 9/8/2018 ብቻ ነዉ።

3. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖረተር ጋዚጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር(10) የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 500 ብር (አምስት መቶ ብር) ከፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

4. ጨረታው እስከ ሚያዚያ 9, 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል:: ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው ሚያዚያ 9,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል::ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 9፡00 ሰዓት አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።

6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ቫት በፊት መሆን አለበት።

ለበለጠ መረጃ
ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ
አድራሻ አዲስ አበባ
ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
ሰኘላይ ቼን ክፍል
ስልክ ቁጥር 0113693518 እና 0912161590


Tender details

  • Deadline: 2026-04-17
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-04-17 15:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Repi Soap & Detergent S.C.
  • Buyer address: ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
  • Bid bond: 10%
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: Apr 05, 2026
  • Posted at: 2026-04-06T10:54:38.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders