በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የቁም ባህር ዛፍ የጨረታ ማስወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ-02 2018
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ
በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ
1. በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት
2. በሻሸመኔ ዲስትሪከት
3. በጋምቦ ዲስትሪከት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ
በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ 1 በአርባ ጉጉ ዲስትሪከት
2/ በሻሸመኔ ዲስትሪክት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለዚህ፡-
1. የግንድላ ወይም የአጣና ወይም የእንጨት መሰንጠቂያ ፍቀድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ቯት (VAT) ተመዝጋቢ እና “TIN Number” ያላቸው ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች እንድሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ነጌሌ አርሲ ከሚገኘው ኦሮሚያ
2. ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመግዛት በጨረታው መሳታፍ ይችላሉ።
3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣ ቀን ጀምሮ ለአንደኛ ጊዜ የወጣ ለተከታታይ 15(አስራ ምስት) ቀናት አየር ላይ ይቆያል። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣው ለ10 (አስር ) ቀናት አየር ላይ ይቆያል።
4. የግንድላ ወይም የአጣና ወይም የእንጨት መሰንጠቂያ ፍቃድ ያላቸው፣የዘመኑን ግብር ከፈሉ፣ ቫት (VAT) ተመዝጋቢ እና “TIN Number” ያላቸው ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች እንድሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጫረታ ሰነዱን ነጌሌ አርሲ ከሚገኝው ኦሮሚያ
5. ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
6. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን ትክክለኛ ቀንና ሰዓት በጨረው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል።
7. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና (Bid boned) የሚሆን ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ አምስት ፕርሰንት (5%) በማስላት በቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይኖርበታል።
8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፤
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥረ 0911 116 127 / 0920 077 754 በመደወል መየት ይቻላል።
የኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-04-20
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣ ቀን ጀምሮ የወጣበትን ቀን ጨምሮ ለአንደኛ ጊዜ የወጣው ለተከታታይ 15 (አስራ ምስት) ቀናት አየር ላይ ይቆያል። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣው ለ10 (አስር ) ቀናት አየር ላይ ይቆያል
- Bid opening: 2026-04-20 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን ትክክለኛ ቀንና ሰዓት በጨረው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል
- Region: Oromia
- Publishing entity: Oromia Forest and Wildlife Enterprise
- Buyer address: አዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ቀበና ኦይል ሊቢያ አጠገብ
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: Apr 05, 2026
- Posted at: 2026-04-06T11:52:35.000Z
- Buyer website: https://www.oromiaforest.gov.et
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.