Disposal, scrap and surplus sales
ትራንስ ኢትዮጵያ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር አዲስ አባባ ትራንስ ግቢ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል
Description
ለሶስተኛ ግዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቅያ
ጨረታ ሰነድ ቁጥር STV-0003/2026
ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት ንብረቶች ሽያጭ የወጣ የጨረታ ማስታወቅያ
ትራንስ ኢትዮጵያ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር አዲስ አባባ ትራንስ ግቢ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች የቀረቡት መስፈርቶች የምታሟሉ ጨረታው ላይ እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
1. ተጫራቾች የ2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው።
2. የጨረታ ማስከበርያ የጨረታው ጠቅላላ ዋጋ 5% በ CPO ማስያዝ አለባቸው።
3. ጨረታውን ያሽነፈ ተጫራች ውል ማስከበርያ /Performance Guaranty/ ያሸነፈውን ዋጋ 5% በ C.P.O ማስያዝ አለበት።
4. ተጫራቾች እያንዳንዱ ለሽያጭ የቀረበ ንብረት ዋጋ በግልፅ ማቅረብ አለባችው።
5. የቀረበው ዋጋ 15 % (ቫት) ያካተተ መሆኑና አለመሆኑን በግልፅ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል። ይህ ካልሆነ 15% (ቫት) ያላካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።
6. የጨረታው አሸናፊ ጨረታው ላይ የተዘረዘረ ንብረት ካሸነፈበት ግዜ ጀምሮ በሁለት ሳምንት ውስጥ በራሳቸው ማጓጓዣ ከትራንስ ኢትዮጵያ ግቢ ማንሳት አለባቸው። ማንሳት ካልቻሉ ቀደም ብሎ ያስያዙትን ውል ማስከበርያ/Performance Guaranty/ብር ገቢ ተደርጎ ለሁለተኛ ኣሸናፊ የሰጣል/ጨረታው ይሰረዛል።
7. ተጫራቾች ነሃሴ 4/2018 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 እየከፈሉ ሳሪስ በሚገኘው ትራንስ ታወር ጊቢ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
8. ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ሳሪስ በሚገኘው ትራንስ ታወር በተዘጋጀ ሳጥን ነሓሴ 30/2018 ዓ.ም ጥዋት 3፡30 ማስገባት አለባቸው
9. ጨረታው ነሓሴ 30/2018 ዓ.ም ጥዋት 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።
10. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ጨረታው ከተከፈተ በኃላ ለ 30 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆኑን ማወቅ አለባቸው።
11. ተጫራቾች ለሚፈልጉት ተጨማሪ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 0914018866 ወይም 0914495041 በስራ ሰዓት በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
12. ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ትራንስ ኢትዮጵያ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-09-05
- Bid closing time: 09:30
- Bid opening: 2026-09-05 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Trans Ethiopia P.L.C.
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Reporter (Aug 09, 2026)
- Posted at: 2026-08-10T11:38:57.000Z