በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 5 የሚገኘው አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ የ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 5 የሚገኘው አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ የ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውንም ሕጋዊ ተጫራች የሚከተሉትን መስፈርት አሟልቶ በጨረታው መወዳደር ይችላል።
- በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላችውና መስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- የ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው።
- የዘመኑ ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የምዝገባ የምስክር ወረቀት / የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
- የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸዉን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር የስራ ቀናት ውስጥ የንግድ ፍቃድ ኮፒ እና የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ በመክፈል የጨረታዉን ሰነድ በስራ ሰዓት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 407 ግዥ ከፍል መውሰድ ይችላል።
- ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚወዳደሩበትን ዋጋ ቫት በመጨመር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋናውንና ኮፒ በሰም በማሸግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 401 ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ቋሚ እቃዎች እና የኤለክትሪክ እቃዎች በፎቶ የተደገፈ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- በተለያዩ ጥፋቶች ያልታገዱ።
- የጨረታ ውጤት በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ እናሳውቃለን።
- ማንኛውም ተጫራች መወዳደር የሚችል ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ እንደሚከተለው ይሆናል።
|
1. |
ሎት 01 CBC ማሽን |
30000.00 ብር |
|
ሎት 02 የሰነድ መያዣ ቦርሳ እና ምንጣፍ |
2000.00 ብር |
|
|
2. |
ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ እቃ |
5000.00 ብር |
|
3. |
ሎት የሰራተኛ መዝናኛ ክበብ /ካፌ/ |
2000.00 ብር |
- በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ ስም በተዘጋጀ በባንክ የተዘጋጀ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫረቾች ለሚያቀርቡት እያንዳንዱ እቃ የጥራት ደረጃና አስተማማኝነት የእያንዳንዱን ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ ከሁለት ቀናት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ለውድድር አናቀርብም።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠረው 10 /አስር/ የስራ ቀናት በአስራ አንደኛዉ ቀን ከቀኑ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በአስራ አንደኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
አድራሻ፡- አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ :- ከግሩም ሆስፒታል 300 ሜትር በኮብልስቶን ገባ ብሎ
ለተጨማሪ መረጃ ፡- ስልክ ቁጥር 011 273 2081
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የአበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-04-17
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛዉ ቀን ከቀኑ 4:00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-04-17 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛዉ ቀን ከቀኑ 4:30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አበበ በቂላ ጤና ጣቢያ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: Apr 05, 2026
- Posted at: 2026-04-06T12:10:57.000Z
Documents
Categories
Catering and Cafeteria ServicesEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesHealth Related Services and MaterialsHealth Care, Medical IndustryMedical Equipment and SuppliesLaboratory Equipment and ChemicalsCarpets and CurtainsFurniture and FurnishingTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and UniformsAmharic2merkatoበአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አበበ በቂላ ጤና ጣቢያAddis Ababa
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.