Shares, securities and other sales
ጎህ ቤቶች ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን የባንክ አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Shares, securities and other salesShares and Others ForeclosureSales, Disposals and Foreclosure
Addis Ababa
More tags
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ጎህ ቤቶች ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን የባንክ አክሲዮኖችን በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን አክሲዮን የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በጎሕ ቤቶች ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራትና ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ።
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃለው መክፈል ይኖርበታል:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል።
- ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ:: ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
- የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው አክሲዮን ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ካሉ ገዥ ይከፍላል።
- የጨረታው ቦታ አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የቀድሞው ጃፓን ኤምባሲ ፊትለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 6ኛ ፎቅ ላይ በሚገኝ አዳራሽ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0987 272 335 ወይም 0116 687 390 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
|
የተበዳሪው ስም |
የመያዣ ስም |
አክሲዮኑ የሚገኝበት ባንክ |
የአክሲዮኑ ብዛት |
የአንዱ አክሲዮን ዋጋ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ዓ.ም |
የምዝገባ ሰዓት |
የጨረታው ሰዓት |
የአክሲዮን ሰርተፍኬት ቁጥር |
|
አቶ ዮሴፍ ምስጋኑ |
ተበዳሪዉ |
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ |
33,463 |
1,600 |
53,540,800.00 |
ሚያዝያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. |
3:00-3:30 |
3:30-4:00 |
08538 |
|
ፀሐይ ባንክ አ.ማ |
25,000 |
1,000 |
25,000,000.00 |
4:00 - 4:30 |
4:30-5:00 |
00686 |
|||
|
20,000 |
1,000 |
20,000,000.00 |
5:00-5:30 |
5:30-6:00 |
00688 |
||||
|
ወ/ሮ ሄርሜላ ኩራባቸው |
ፀሐይ ባንክ አ.ማ |
25,000 |
1,000 |
25,000,000.00 |
7:30 - 8:00 |
8:00 -8:30 |
00687 |
Tender details
- Deadline: 2026-04-22
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-04-22 14:30
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Goh Betoch Bank
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Apr 05, 2026)
- Posted at: 2026-04-06T13:43:45.000Z