Shares, securities and other sales
የእጣዎች ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
- አፈ/ከሳሽ ----አቶ ላቃቸው ከፈለ
- አፈ/ተከሳሽ---- ዘውዱ ተወልኝ
መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በቅኝት ትሬዲንግ ውስጥ በአፈ/ ተከሳሽ ዘውዱ ተወልኝ ስም ያለውን 500/አምስት መቶ እጣ የአንድ እጣ መነሻ ዋጋ 1000 /አንድ ሺህ ብር/ ነሐሴ 09 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00......... 6፡00 ሰዓት ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ ማንኛውም ተጫራች ንብረቱ በሚገኝበት በቅኝት ትሬዲንግ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየለፅን፣ በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4 ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል።
በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት የባህርዳርና አካባቢው ከፍተኛ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-15
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-08-15 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Bahir Dar and Localities High Court
- Published on: Addis Zemen (Aug 04, 2026)
- Posted at: 2026-08-04T08:48:58.000Z