Shares, securities and other sales
የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ማስታወቂያ
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 1009
2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 39,998,750,000
3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም
4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፣
|
የሰነዱ ዓይነት |
የገንዘብ ልክ |
የሚከፈልበት ጊዜ |
|
የ 28 ቀን |
3,999,875,000 |
ነሐሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም |
|
የ 91 ቀን |
7,999,750,000 |
ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም |
|
የ 182 ቀን |
11,999,625,000 |
ጥር 26 ቀን 2019 ዓ.ም |
|
የ 364 ቀን |
15,999,500,000 |
ሐምሌ 28 ቀን 2019 ዓ.ም |
5. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል።
6. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል።
7. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል።
8. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት
9. የጨረታ ውጤት ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ይገለጻል።
10. ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው።
11. ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-08-05
- Bid closing time: 11:30
- Bid closing (note): ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-05 11:30
- Bid opening (note): ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: National Bank of Ethiopia
- Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
- Published on: Addis Zemen (Aug 04, 2026)
- Posted at: 2026-08-04T08:32:10.000Z