ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎች ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተለመከቱትን ንብረቶች በተሻሻለው በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾ ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የመያዣ ሰጭው ስም

የተሸከርካሪው ዓይነት እና የተመረተበት ዘመን

የሰሌዳ ቁጥር

 የሻንሲ/ሴሪያል

የሞተር ቁጥር

 የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት

ጨረታው የሚከናወንበት ቦታ

1

ጌትነት ማሜ

ጌትነት ማሜ

አውቶሞቢል ቶዩታ ኮሮላ 2006 ቀረጥ ተከፍሏል

አአ-03-B19980

JTDBW23E86013844

2NZ-403335

1,100,000 /አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺ ብር/

ሚያዚያ 21/2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡00-4፡00

አዲስ አበባ ዋናው መስሪያቤት

2

አስናቀች ቢሆነኝ

ሙዲን ሰይድ

ሀዩንዳይ አቶዝ አውቶሞቢል ቀረጥ ተከፍሏል 2020

አአ-03-B04760

MALAF51CJLM120868

G4HGLM067420

1,300,000/ አንድ ሚሊዮን ሶት መቶ ሺ ብር/

ሚያዚያ 21/2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00-5፡00

አዲስ አበባ ዋናው መስሪያቤት

3

ገብሬ ሙላቱ

 ገብሬ ሙላቱ

ባጃጅ ቀረጥ ተከፍሏል

1-13018 አማ

MD6M14PKOE4B53678

OK4BE4068080

85,000(ሰማንያ አምስት ሺ)

ሚያዚያ 22/2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00-5፡00

ደ/ብርሃን

 ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከመጋቢት 28 ቀን 2018 ጀምሮ አስከ ሚያዚያ 20 ቀን 2018 ዓም ባሉት የስራ ቀናት በተቀመ ዋና መስሪያ ቤት ቀርቦ መውሰድ ይችላል።
  2. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 50,000 ሃምሳ ሺ ብር የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ከፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በተቋሙ ስም በማሰራትና በማስያዝ ለሲም በጥረ ገንዘብ በአካል ቀርቦ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  3. ከፍተኛ ዋጋ የሠጠው ተጫራች የጨረቃው አሸናፊ ነው የሚባለው ከተቋሙ አሸናፊነቱን የማገልፅ ደብዳቤ በፅኁፍ ሲደርሰው ነው።
  4. የጨረታው አሽናፊ /ገዥ/ አሸናፊነታቸው ከተቋሙ በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ  ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ በአስራ አምስት (15) ቀናት ወስጥ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል:: በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ ንብረቱን ካተረከበ ንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ተቋሙ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን ባይረከብ ጨረታው ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ /ሲፒኦ/ ለተቋሙ ገቢ ሆኖ ጨረታው በድጋሚ ይካሄዳል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾ ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል።
  5. የጨረታው አሸናፊ/ገዢ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች የሊዝ ክፍያን ጨምሮ፣ ግብር፣ በዋጋው ላይ የሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15%  እንዲሁም ፤ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ እና ሌሎች ወጪዎች ገዢ እንዲከፍላቸዋው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮች ግዢው ይከፍላል።
  6. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ሲመጡ ማንነታቸውን የሚገልፅ( የቀበሌ፤ የመንጃ ፈቃድ፣ እንዲሁም ብሄራዊ መታወቂያ) ተጫራቾች በህግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ህጋዊ ሰውነት ያገኙበትን  የዋና መዝገባ ምስክር ወረቀት ሃራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ ይጠበቅበታል።
  7. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት የመያዣ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ የሚካሄድ ሲሆን ሌሎች ለውጦችን ተቋሙ በቅድሚያ ያሳውቃል፡፡ ተበዳሪሙና መያዣ ሰዉ በሐራጃ ቀንና ሰዓት በቦታው  መገኘት ይችላሉ:: ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  8. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት 30 /ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
  9. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከተቀሙ ሕግ አገልግሎት ክፍል ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ከመካሄዱ ቀን 3 /ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላሉ።
  10. ንብረቱ በገዢ ስም እንዲዞር ተቋሙ  ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
  11. ተቋሙ የተሻለ ለማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ

አድራሻ፡- መገናኛ ለም ሆቴል አካባቢ ፣ ኤልሳ ቆሎ አጠገብ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ህግ ክፍል በአካል ቀርቦ መጠየቅ ወይም በስልክ ቁጥሮች 011 668 43 82 /011 618 55 10  መደወል ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-04-30
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-04-30 11:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Harbu Micro Finance S.C.
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Apr 05, 2026
  • Posted at: 2026-04-06T14:25:46.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders