የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ (Electric Vehicle) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ERCDSPA ግ.ጨ.ቁ 12/2018

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1.የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ (Electric Vehicle) ግዢ

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት አለበት፡-

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት /ቲን/
  • ታክስ ክሊራንስ
  • ተጫራቾች በሽርክና በጥምረት በጋራ ወይም በቅንጅት የሚጫረቱ ከሆነ የመመስረቻ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው ፣
  • ርክክቡ የሚፈጸምበት ቦታ የኢትዮጵያ ምድር ኮርፖሬሽን ዋናው መስራያ ቤት ነው ፤
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን
  • ሎት- 1 (Light Electric Vehicle 1) 500,000.00 /አምስት መቶ ሺ ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ፣ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ሆኖ ጨረታ ከተከፈተበት
  • 60 (ስልሳ) ቀናት የሚቆይ መሆን ይኖርበታል
  • ሎት- 2 (Light Electric Vehicle 2) የጨረታ ማስከበሪያ
  • መጠን 375,000.00 /ሦስት መቶ ሰባ አምስት ሺ ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ፤ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ሆኖ ጨረታ ከተከፈተበት 60 (ስልሳ) ቀናት የሚቆይ መሆን ይኖርበታል
  • ሎት-3 (Highroof Electric minibus Vehicle ) የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 625,000.00 /ስድስት መቶ ሃያ አምስት ሺ/ ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ፣ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ሆኖ ጨረታ ከተከፈተበት 60 (ስልሳ) ቀናት የሚቆይ መሆን ይኖርበታል
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት
  • በፋይናስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 73 የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ::
  • ጨረታው አየር ላይ የሚውልበት ቀን 27/07/2018 ዓ.ም ፤
  • ጨረታው የሚዘጋው፡- 09/08/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ሆኖ በእለቱ ከሰዓት 9፡30 ይከፈታል።
  • የሚቀርበው እቃ አይነትና ይዘት በጨረታ ሰነዱ የተገለጹ መስፈርቶችን አሟልቶ መቅረብ የሚችል፤
  • ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በሚገኝበት አዲስ አበባ መሻለኪያ ከሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት የቀድሞው አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ በአካል ወይም በስልክ 0114702063/0114702064 መጠየቅ ይቻላል።

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን

አዲስ አበባ


Tender details

  • Deadline: 2026-04-17
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid opening: 2026-04-17 15:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Railways Corporation
  • Buyer TIN: 0004722443
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published: Apr 05, 2026
  • Posted at: 2026-04-06T14:27:03.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders